fbpx
AMHARIC

ኡጋንዳ በፌስ ቡክ እና ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ላይ ግብር ልትጥል ነው

የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ በፌስ ቡክና ዋትስ አፕ ተጠቃሚዎች ላይ ግብር በመጣል ተጨማሪ ገቢ ማገኛ መንገድ ለማድረግ ማሰባቸውን ተናግርዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ ፣ ተራ ወሬ እንዲሁም የጎግል ማስታወቂያዎችን በሚያስተላልፉ የፌስ ቡክና ዋትስአፕ ግብር እንዲከፍሉ ሀሳብ ያቀረቡት ሀላፊነት በጎደላቸው መልኩ ጥላቻና የሀሰት መረጃዎችን ተጠቃሚዎች ላይ ላይ ነው፡፡

በመሆኑም የኡጋንዳ ገቢያዎች ባለስልጣን ይህን አቅጣጫ በአንድ የሞባይል መጠቀሚያ ሲም ካርድ በቀን መቶ የኡጋንዳ ሽልንግ ግብር በመጣል በአመቱ መጨረሻ ከመቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት እንዲሰራ አሳስበዋል፡፡

ማህበራዊ ሚዲያዎቹ ላይ ላይ ቀረጥ እንዲጣል የተወሰነው የገቢ ምንጭ ማሳደግያ አድርገው በመጠቀማቸው እና ኃላፊነት የጎደለው የፌስ ቡክና ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እየተንሰራፋ በመምጣቱ መሆኑን ዘ ዩጋንዳ ቱደይ ዘግቧል፡፡

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram