የሥራ ማስታወቂያ – NEW JOB VACANCY AT INSA
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊውን የትምርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ኦርጂናል በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ከህዳር 5 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ለ07 ተከታታይ የስራ ቀናት ብስራተ-ገብርኤል አዶት ህንጻ አጠገብ በሚገኝው አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ የሰው ኃይል ቅጥር ቡድን ድረስ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
INSA’S Mission
- To build National Cyber Power capable of protecting the national interest.
- To provide technical intelligence pertaining to national interest so as to support decisions and actions of the government.
- To build data and computing capacity so as to ensure the transformation of the national high-tech and security industry.
Vision 2025
- Realizing a globally competent National Cyber Power which plays a key role in the nation’s renaissance
Value
- Trust worthiness
- Continuous learning and development
- Making difference/adding value
- Transparency /Accountability
Source: INSA
ተ/ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
የት/ት ደረጃ |
ተፈላጊ የስራ ልምድ |
ብዛት |
ደመወዝ |
የቅጥር ሁኔታ |
1
|
የገበያ ጥናትና ትንተና
|
በማርኬቲንግ ማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት/ያለው
|
2 – 3 ዓመት | 02 | በኤጀንሲው
እስኬል መሰረት |
ቋሚ |
በማርኬቲንግ ማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ እና የመመረቂያ ውጤት 3.5 እና ከዚያ በላይ ያላት/ያለው | 0 ዓመት | 02 | በኤጀንሲው
እስኬል መሰረት |
ቋሚ | ||
2 |
የኮሙዩኒኬሽን ኦፊሰር | በጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን፣ በህዝብ ግንኙነት፣ በስነፅሁፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት | ከ1 – 3 አመት ከዚህ ውስጥ በህትመትና እና ድህረ ገፅ ይዘት ዝግጅት ቢያንስ 1 አመት የሰራ/ች | 01 | በኤጀንሲው
እስኬል መሰረት |
ቋሚ |
3 |
ቢዝነስ አናሊስት | በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA) ወይም ሁለተኛ ዲግሪ (MSC) ያለው/ያላት
|
የመጀመሪያ ዲግሪ 5- 7 ዓመት
ሁለተኛ ዲግሪ 3- 5 ዓመት |
01 |
“ |
ቋሚ |
4 |
ሲኒየር አካውንታንት | በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማናጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
|
3 – 5 አመት እና ከዚያ በላይ | 01 |
“ |
ቋሚ |
5 |
በኦርጋናይዜሽናል ሳይኮሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ (MA) ያላት/ያለው
|
0 – 4 ዓመት | 01 |
“ |
ቋሚ | |
6 |
በሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ሁለተኛ ዲግሪ ያለው ያላት | 0 – 4 ዓመት | 01 |
“ |
ቋሚ |
Share your thoughts on this post