fbpx

BBC presenter falls in swimming pool during live interview

የቢቢሲው ጋዜጠኛ በስራ ቦታ ላይ የገጠመው አዝናኝ አጋጣሚ… ማይክ ቡሼል የቢቢሲ ብሬክፋስት ስቱዲዮ ፕሮግራም የስፖርት ነክ ጉዳዮች ዘጋቢ ነው፡፡ ዘንድሮ አውስትራሊያ ባስተናገደችው የጋራ ብልፅግና ሀገራት ውድድር ላይ የሚካፈለው የብሪታንያ የዋና ቡድንን ዝግጅት በቀጥታ ለመዘገብ ከስፖርተኞቹ ጋር ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ሲሞክር ከያዘው መሳሪያ ጋር ተንሸራቶ የዋና ገንዳ ውስጥ ይወድቃል፡፡ ማይክ ቡሼል ስራውን ላለማቋረጥ ከገንዳው ወጥቶ ቃለ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram