fbpx

የአፍሪካ ሳምንት በፎቶ

በሳምንቱ ውስጥ ከአፍሪካና በመላው ዓለም ከሚገኙ አፍሪካውያን የተመረጡ ፎቶዎች REUTERS በቱኒዝያዋ ጎሮምባሊያ ከተማ አንዲት አዛውንት በባህላዊ መንገድ ዳቦ በመጋገር ላይ ናቸው። REUTERS በግብጿ ከተማ አሌክሳንድሪያ አንድ አንጥረኛ በስራቸው ቦታ ላይ ትንሽ እረፍት በመውሰድ ሺሻ እያጨሱ ነው። AFP በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ህፃናት ልጆች የሜዳ አህያን በመሳል ላይ ናቸው። ይህም ሰብዓዊና የእንስሳት መብትን ግንዛቤን ለመጨመር የተያዘ ጅማሮ ነው።…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram