fbpx

በርካታ የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ቁጠባቸውን እያቋረጡ ነው

የውጭ ኮንትራክተሮችን ለማስገባት በድጋሚ አጀንዳ ይቀርባል የኮንዶሚኒየም ቤቶች ባለቤት ለመሆን ከ900 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች የተመዘገቡ ቢሆንም፣ አብዛኞቹ ወርኃዊ ቁጠባቸውን እያቋረጡ መሆኑ ታወቀ፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ነዋሪዎቹ ቁጠባቸውን የሚያቋርጡት ከአቅም ጋር በተያያዘ ከሆነ ምርጫቸውን ማስተካከል እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር እየተጓተተ ያለውን የጋራ ቤቶች ግንባታ ለማፋጠን፣ የውጭ ኮንትራክተሮችን በኢትዮጵያ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ ውስጥ…

በአፍሪካ የአህያ ቄራዎች ቢዘጉም እርዱ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ በቢሾፍቱ ስራውን ማከናወን ጀምሮ የነበረ የአህያ ቄራ በደረሰበት ተቃውሞ መዘጋቱ ይታወሳል፡፡ በሩቅ ምስራቅ በተለይም በቻይና ከፍተኛ ገበያ አለው ለሚባለው የአህዮች ቆዳ ሲባል የሚደረገው ይህን መሰል እርድ ጋናን ጨምሮ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እገዳ ቢጣልበትም አህዮችን እያረዱ ወደ ውጭ ሀገር መላክ ግን አሁንም ቀጥሏል፡፡ በምስራቅ ጋና ዶባ ከተማ የአህያ የእርድ አገልግሎት የሚፈጽማባቸው ሶስት ቦታዎች አሉ፡፡ በአንደኛው…

በአድዋ ድል ቀን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የአድዋ ድል በዓል በሚከበርበት ቀን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጸድቋል። የነቀምቴ እና ደምቢዶሎ ተቃውሞ፣ እንዲሁም ሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ በሕክምና ስህተት ከህጻንነቱ አንስቶ ለ12 ዓመታት ራሱን ስለሳተው ኢትዮጵያዊ የተጀመረው የትዊተር ዘመቻን የሚመለከቱ አስተያየቶችን አሰባስበናል።  በዓለም ዙሪያ ዝናን ያተረፈው «ብላክ ፓንተር» የተሰኘው የሆሊውድ ፊልም ዛሬ ከተከበረው የአድዋ ድል ጋር ምን ያገናኘዋል? ስለዚሁ ጉዳይ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተጻፉ…

በኦሮሚያ ክልል ዛሬ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

 ኦሮሚያ ክልል በቄለም ወለጋ፣በምዕራብ ወለጋ፣በምስራቅ ወለጋና በሆሮ ጉድሩ ወለጋ የሚገኙ አንዳንድ ከተሞች ውስጥ በዛሬው ዕለት በፀጥታ ኃይሎች በተወሰደ እርምጃ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። ዋሽንግተን ዲሲ — ጉደር ውስጥ አባትና ልጅ በጥይት መመታታቸውንና የአባትየው ሕይወት ማለፉን የቅርብ ጎረቤት ነኝ ያሉ ነዋሪ ገልፀውልናል። በአምቦም የሰው ሕይወት ጠፍቷል ተብሏል። በጊምቢ ሦስት ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ መቁሰላቸውን…

”የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የግቢ መግቢያ የጊዜ ገደብ ጊዜያዊ ነው” የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዮ ጌቴ

ከሰሞኑ በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች አለመረጋጋት መከሰቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የኢፊዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዮ ጌቴ ለአማራ ቴሌቪዥን እንዳስታወቁት የተቀመጠው የመግቢያ የጊዜ ገደብ ችግሩ እስኪፈታ ለተማሪዎች ደህንነት ከማሰብ የመጣ ጊዜያዊ መፍትሄ ነው፡፡ቆይተውም ጊዜያዊ ነው ብለዋል፡፡ ዶክተር ጥላየ እንዳሉት የተማሪዎችን ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ማንኛውም ተማሪ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የመከውነውን ማህበራዊ ጉዳይ አጠናቆ በማደሪያ ክፍሉ መገኘት አለበት፡፡ ተማሪዎቹ…

በኮምቦልቻ ከተማ በሚገኝ አንድ የበርበሬ መጋዝን ላይ በተከሰተ የኤሌክትሪክ መሳሳብ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት፡፡ “ቃጠሎው በቁጥጥር ስር ውሏል” – ከንቲባ ደነቀ ምትኩ

ባህርዳር ፡ታህሳስ 05/2010 ዓ/ም (አብመድ) የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ደነቀ ምትኩ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ እንደገለጹት ቀበሌ 03 በሚገኘው የመገበያያ ቦታ ላይ የሚገኝ አንድ የበርበሬ መጋዝን ትናንት ምሽት በ04/04/2010 ዓ/ም 2፡30 ላይ የእሳት ቃጠሎ እንደደረሰበት አስታውቀዋል፡፡ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱ እንደታወቀ የአካባቢው ማህበረሰብ በነቂስ በመውጣት ከከተማ አስተዳደሩ እሳት አደጋና መከላከል፣ከያፒ መርከዚ እና ኤርፖርት እሳት አደጋዎች ጋር…

‹‹የኦሮሚያን ተማሪዎች ከጅግጅጋ የሶማሌን ክልል ተማሪዎች ከኦሮሚያ ውጪ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብን አላምንበትም››

ዘመኑ ተናኘ አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ናቸው፡፡ ክልሉን ላለፉት ስድስት ዓመታት መርተዋል፡፡ እሳቸው የሚመሩት ክልል ከኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ጋር በነበረው ግጭት በርካቶች ሕይወታቸውን እንዳጡና በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩት ደግሞ ከቀያቸው እንደተፈናቀሉ ይታወቃል፡፡ ሪፖርተር ሐረር ከተማ ድረስ በመሄድ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በማግኘት…

ለመከላከያ ሰራዊታችን አባላት የሚገባቸዉን ክብርና ፍቅር እንስጣቸዉ!!

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) Highlights * ምንም እንኳን ፌዴራል መንግስቱ ከተጣለበት የሀገሪቱን ድህንነት የማስከበር ተቀዳሚ ሃላፊነት አኳያ በየትኛዉም ክልል ዉስጥ ለመላዉ ሀገሪቱና ህዝቦች ከፍተኛ ስጋት ሊፈጥር የሚችል ሁኔታ ሲከሰት ከክልሉ ጥያቄ ሳይቀርብለትም ቢሆን በራሱ ተነሳሽነትን ጣልቃ መግባት የሚከለክለዉ ነገር ባኖርም  አስካሁን የክልሎችን ስልጣን በመጋፋት ያለፈቃዳቸዉ ጣልቃ ለመግባት አልሞከረም፡፡ * ፌዴራል መንግስቱ ጣልቃ እንዳይገባ የሚፈልጉት የክልሉን ሉአላዊ ስልጣን ለማስጠበቅ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram