Full statement from The Nobel Prize Committee The Norwegian Nobel Committee has decided to award the Nobel Peace Prize for 2019 to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali for his efforts to achieve peace and international cooperation, and in particular for his decisive initiative to resolve the border conflict with neighboring Eritrea. The prize is also…
መስፈርቱን ሳያሟሉ ለተመረቁና በመማር ላይ ላሉ ዜጎች መንግስት ውሳኔ እንዲሰጥ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ቀረበ
የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለያዩ መስፈርቶችን ሳያሟሉ ተምረው ያስመረቋቸውና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግስት ውሳኔ እንዲሰጥበት ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቅረቡን አስታወቀ። በኤጀንሲ የዕውቅና አሰጣጥ ዳይሬክተር አቶ አብይ ደባይ፤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ባለፉት ዓመታት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለያዩ መስፈርቶችን ሳያሟሉ አስተምረው ያስመረቋቸውና በማስተማር ላይ የሚገኙት…
አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?
LTV ተሽጧል? ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው።ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ ምክን ያቶች ለመዘጋት ተቃርቦ የነበረው ዛሚ ኤፍ ኤም ለሌላ ወገን ተሽጦ መተላለፉን ሲተነብዩ ስንብተዋል። የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ስራ አስኪያጅ ጃዋር መሀመድ ይህን ራዲዮ ጣቢያን…
ውዝግብ የተነሳባቸው 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች “ለልማት ተነሽ” አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ነገ ይሰጣሉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት መርሀ ግብር ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተገነቡ 20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች ውስጥ 22915 ቤቶች ነገ በአዲስ አበባ ዳርቻ ለልማት በሚል ተነስተዋል ለተባሉ አርሶ አደር አባወራዎችና 18 አመት ለሞላቸው ልጆቻቸው ለመስጠት ዝግጅቶች ተጠናቋል። ዋዜማ ራዲዮ ቤቶቹን ለመረከብ ከጫፍ ደርሰዋል ከተባሉ ግለሰቦች ያገኘቸው መረጃ እንደሚያሳየውም ተነሽ አርሶ አደሮችና ልጆቻቸው ነገ ማክሰኞ…
THE PROSPECT OF A COALITION GOVERNMENT IN ETHIOPIA IS REAL. LESSONS FROM THE POLITICS OF COMPROMISE
Belachew Mekuria, PhD, For Addis Standard Addis Abeba, October 01/2019 – 2020 elections are nigh and some campaign type of moves are observed in many parts of the country. This is a unique moment of history in Ethiopia’s nascent democracy, elections culture and practices. Not even the highly glorified 2005 election will be a match considering…
FAMILY MEMBERS ARRESTED FOR PLANNING CHILD MARRIAGE FOR 15-YEAR-OLD GIRL IN ETHIOPIA
Abraham Gelaw Earlier this year, Haderu Gebray, 15, and her parents were arrested for planning her wedding. Child marriage is illegal in Ethiopia yet her father, who works in government, planned to wed her to an older man she had never met. Her plight hit the media headlines instantly. All it took to create a…
GENERAL SEARE’S LAST MOMENTS
The story began like this. According to a close family of General Seare Mekonnen, on 22 June Saturday around 7pm, the Commander in Chief of the Ethiopian Army was rushing home from his office to meet one of his friends waiting for him at his villa house located at the back of Desalgne Hotel around…
ኢንሳ በፖለቲካ ሪፎርም ሳቢያ የለቀቁ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ወሳኝ መረጃዎች እንዳፈተለኩበት ገለጸ
አሥራት ሥዩም የተቋሙ ሚስጥራዊ ቋቶች ተሰብረው መረጃዎች አፈትልከዋል መባሉን አስተባብሏል የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ሳቢያ በተቋሙ ውስጥ ቁልፍ ሚና በነበራቸውና በለቀቁ በርካታ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በኩል አፈትላኪ መረጃዎች እንደወጡበት አስታወቀ፡፡ አፈትላኪ መረጃዎች የሚወጡባቸውን ምንጮች ለመድፈን እየተጣጣረ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው ቁልፍ ሚና የነበራቸው ኃላፈዎችና ሠራተኞች…