fbpx

ኢንሳ በፖለቲካ ሪፎርም ሳቢያ የለቀቁ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ወሳኝ መረጃዎች እንዳፈተለኩበት ገለጸ

አሥራት ሥዩም የተቋሙ ሚስጥራዊ ቋቶች ተሰብረው መረጃዎች አፈትልከዋል መባሉን አስተባብሏል የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ሳቢያ በተቋሙ ውስጥ ቁልፍ ሚና በነበራቸውና በለቀቁ በርካታ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በኩል አፈትላኪ መረጃዎች እንደወጡበት አስታወቀ፡፡ አፈትላኪ መረጃዎች የሚወጡባቸውን ምንጮች ለመድፈን እየተጣጣረ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው ቁልፍ ሚና የነበራቸው ኃላፈዎችና ሠራተኞች…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram