fbpx

የት ነበርን? ወዴትስ እየሄድን ነው?

መንግሥት የጀመረው የለውጥ ሂደት ፈለጉን አይለቅም!! አገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ላይ እንደምትገኝ ብዙ የተባለለት ጉዳይ ነው፡፡ ለውጡ በተለይ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ዜጎቻችንና ሕዝቦቻችን ሁለንተናዊ ሕይወት ውስጥ እስካሁን ያመጣው መሻሻል ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ይሁንና ለውጡ በአንድ ጀንበር ክስተት የሚፈጸም ባለመሆኑ አሁንም በሂደት ላይ ይገኛል፡፡ ቀደም ሲል ብዙ ያልተጠበቁና ያልታሰቡ የሚመስሉ ነገሮች በመከሰታቸው፤ አሁንም በመከሰት ላይ በመሆናቸው “የት…

RETURNING HOME: TRAVEL NOTE

Aanne Ajjamaa , for Addis Standard I switched off the overhead light, relaxed in my seat aboard the plane and closed my eyes; I let my mind drift off to the home I craved to visit for years. Not knowing what awaited me, I rushed to revisit all my memories one last time and wished…

POLICE SAY CORRUPTION CHARGES ON ERIMIAS AMELGA ALREADY FILED AT FED COURT

Mahlet Fasil (Addis Standard) Addis Abeba, January 15/2019 – Investigating police have told judges at the federal high court 10th criminal bench that they have already filed corruption charges against Ermias Amelga at the 15th criminal bench and asked the judges at the 10th Criminal bench to close the file and transfer the case to the 15th criminal…

Don’t Let Ethiopia Become the Next Yugoslavia

Federations of ethnonational states can become explosive during moments of political liberalization. Abiy Ahmed must tread carefully to avoid a Balkan nightmare. BY FLORIAN BIEBER, WONDEMAGEGN TADESSE GOSHU within a few shorts months, Ethiopia has witnessed a dramatic transformation. The new prime minister, Abiy Ahmed, signed a peace agreement with Eritrea after years of simmering tensions. He…

ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም – Wazema Radio

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ– ብዙው ነገር የተፈጸመው በ2008 ዓ.ም ነው።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የህዳሴውን ግድብ ፕሮጀክትና ሌሎች የግንባታ ውል የወሰደባቸው ፕሮጀክቶች የክፍያ አካል የሆነውን ስምንት ቢሊየን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

“አቶ ጌታቸው አሰፋን ሜክሲኮ አግኝቻቸው ነበር” ነጋ ዘርዑ

አቶ ነጋ ዘርዑ የህውሃት ታጋይ ነበሩ፤ ከዚያም ከ80ዎቹ መጨረሻ እስከ 90ዎቹ አጋማሽ የወይን ጋዜጣ ጋዜጠኛ ነበሩ። በጋዜጠኝነት ስራቸው ቃለመጠይቅ ካደረጉላቸው ሰዎች መካከል ደግሞ አንዱ አቶ ጌታቸው አሰፋ ናቸው። አቶ ነጋ ከአቶ ጌታቸው አሰፋ ጋር የነበራቸው ቆይታ ምን ይመስል ነበር? አቶ ጌታቸው እንዴት አይነት ሰው ነበሩ? ቢቢሲ፡ አቶ ጌታቸው አሰፋን ያገኙበት ቅጽበት ምን ይመስላል? አቶ ነጋ፡…

የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው

የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ የሙዚቃ አልበም ለማውጣት ከአሳታሚዎች ጋር መስማማታቸው አዲስ ፖሊቲካዊ ንትርክን አስነስቷል። ኢተክዊኒ የተባለው የሃገሪቱ ግዛት የተቃውሞ ዘፈኖች የሚበዙበትን የፕሬዝዳንቱ አልበም ሙሉ ወጪ እሸፍናለው ማለቱ ብዙዎች ያስደሰተ አይመስልም። የሃገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲ ዴሞክራቲክ አላያንስ በበኩሉ ውሳኔው የህዝብን ሃብት ያለአግባብ ማባከን ነው ብሎታል። የቀድሞው ፕሬዝዳንት በስልጣን ዘመናቸው ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ‘ብሪንግ ሚ ማይ…

አቶ ጌታቸው አሰፋ በየትኛው የሕግ አግባብ ተላልፈው ሊሰጡ ይችላሉ?

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በሰብዓዊ መብት ጥሰት የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸውን አቶ ጌታቸው አሰፋን አሳልፎ ለመስጠት ትብብር አላደረገም ብሏል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ ይህን ያሉት፤ የመስሪያ ቤታቸውን የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሰሞኑን ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ነበር። ከምክር ቤቱ አባላት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ክስ የተመሰረተባቸው አቶ…

Chief of Staff, D1| UN Job Opening

Posting Title: Chief of Staff, D1 Job Code Title: PRINCIPAL POLITICAL AFFAIRS OFFICER Department/Office: Economic Commission for Africa Duty Station: ADDIS ABABA Posting Period: 21 December 2018 – 03 February 2019 Job Opening Number: 18-Political Affairs-ECA-108998-R-Addis Ababa (G) Staffing Exercise N/A United Nations Core Values: Integrity, Professionalism, Respect for Diversity Apply Now Org. Setting and…

የደህንነት መስሪያ ቤት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ በዋስ ተፈታ

ዋዜማ ራዲዮ– የደህንነት ሰራተኝነቱን እንደ ሽፋን በመጠቀም የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የብሄራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ የዋስትና መብት ተፈቀደለት።የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ የወንጀል ችሎት ነው በዛሬው ውሎው ለጌታቸው ዋስትናውን የፈቀደለት።በደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥ ለ10 አመት ያህል በኢኮኖሚ ደህንነት ባለሙያነት የሰራው ጌታቸው ዋለልኝ ፤ ከደህንነት…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram