“የሶማሌን ህዝብ ያስጨፈጨፉት አባይ ጸሃዬና ጀነራል ኳርተር ናቸው፡፡” ክቡር አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ ኡመር የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዘዳንት

ሁለቱ የሶማሌ ህዝብ ዘላለማዊ ጠላት ናቸው 100 ሺ ሄክታር መሬት በመከላከያ ባለስልጣነት ተወስዷል በሶማሌ ክልል ባለፈው አመት ሃምሌ በተፈጠረ ከፍትኛ ግጭት በርካቶች ህይወታቸው አልፏል፡፡ በማንነት ላይ ያነጣጠረ ከፍተኛ ጥቃት የደረሰ ሲሆን ሰዎች ከነህይወታቸው ተቃጥለዋል፣ ተደፍረዋል፣ ብሎም ለከፍተኛ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ጉዳት የተዳረጉም ቁጥራቸው ብዙ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በክልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ አብይ ይውረድ፣ አብዲ መሪያችን…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram