ግብፅ የሕዳሴውን ግድብ ድርድር አቋረጠች

የሕዳሴው ግድብ የደረሰበትን ምስቅልቅልና ዘረፋ ተከትሎ ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደረግ የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር አቋርጣለች። በግድቡ ተፅዕኖ ዙሪያ ሲሰሩ የነበሩ ጥናቶችም አስታዋሽ አጥተዋል። ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላል ድርድር ራሷን ማግለሏል በድርድሩ ተሳታፊ ከነበሩ ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ግብጽ ይህንን እርምጃ መውሠዷም ያልተጠበቀና አስገራሚ እንደሆነም ጉዳዪን በቅርበት ከሚያውቁ ሠዎች…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram