ዮሀነስ ሳህሌ ጅማ አባጅፋርን በአሰልጣኝነት ተረከበ

በዘንድሮ ዓመት ፕሪምየር ሊጉን በመቀላቀል ዋንጫ ማንሳት የቻለው ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን በአሰልጣኝነት መሾሙ ተገለፀ። ጅማ አባጅፋር የ2010 የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳት እንዲችል ካደረገው ገብረመድህን ኃይሌ ጋር በቅርቡ መለያየቱ ይታወሳል። በተመሳሳይ መቐለ ከተማን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የተሻለ ተፎካካሪ አድረጎት የነበረው ዮሀንስ ሳህሌ ከክለቡ ጋር ተለይቷል። ጅማ አባጅፋርን የተረከቡት ዮሀንስ ሳህሌ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ ወዲህ…

Advertisements

የፓርኪንሰን በሽታን በትንፋሽ ለመለየት የሚያስችል መሳሪያ ይፋ ሆነ

ተመራማሪዎች የፓርኪንሰን የአዕምሮ በሽታን በመጀመሪያ ደረጃ በሚገኝበት ወቅት በትንፋሽ ለመለየት የሚያስችል መሳሪያ ይፋ ተደረገ። ከዚህ በፊት የነበረው መሳሪያ በበሽታው የተጠቁ ሰዎችን መለየት የሚያስችለው የህክምና ክትትል ማድረግ ከጀመሩ በኋላ አንደነበረ ተነግሯል። አሁን ይፋ የተደረገው የመመርመሪያ መሳሪያ የፓርኪንሰን በሽታ የህክምና ክትትል ሳያደርጉና በበሽታው ስር ሳይሰድ ያለበትን ደረጃ የትንፋሽ መሳሪያው መለየት ያስችላል። ይህ የትንፋሽ መሳሪያ መመርመሪያ ጥቅም ላይ…

ሁዋዌይ በስልክ ሽያጭ አፕልን በመቅደም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠ

ሁዋዌይ በዘመናዊ ስልክ ሽያጭ አፕልን በመቅደም ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ መቻሉ ይፋ ተደረገ። የሁዋዌይ ኩባንያ የመጨረሻ ሩብ ዓመት ላይ 54 ሚሊየን ሞባይሎችን መሸጥ የቻለ ሲሆን፥ ይህም ባለፈው ዓመት ከነበረው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ40 በመቶ ብልጫ እንዳለውም ታውቋል። ኩባንያው ያስመዘገበው የሞባይል ሽያጭ አፕልን በመቅደም ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንዲቀመጥ ከማስቻሉ በተረፈ በቀዳሚነት ከሚገኘው ሳምሰንግ ኩባንያ ጋር…

ፌስቡክና ኢንስታግራም የመተግበሪያ አጠቃቀም ሰዓት ላይ ገደብ ማስቀመጥ የሚያስችል አዲስ ገፅ ይፋ አደረጉ

ፌስቡክና ኢንስታግራም ሰዎች የመተግበሪያ አጠቃቀማቸው ላይ የሰዓት ገደብ ማስቀመጥ እንዲችሉ የሚረዳ አዲስ ገፅ ይፋ ማድረጋቸው ተገለፀ። ይህ አዲሱ ገፅ ሰዎች ፌስቡክን እና ኢንስታግራምን በሚጠቀሙበት ወቅት ምን ያህል ሰዓት እንደተጠቀሙ የሚያሳይ መልዕክት እንደሚያደርሳቸው ታውቋል። የፌስቡክ ኩባንያና በስሩ የሚገኘው ኢንስታግራም አዲስ ይፋ ያደረጉት ገፅ ሰዎች በመተግበሪያዎች ላይ ያሳለፉትን ሰዓት መቆጣጠር እንዲችሉ ያደርጋል። እንዲሁም ሰዎች በቀን ውስጥ መጠቀም…

“ሁላችንም ደስ ብሎናል” – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የአቀባበል ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በአቡነ መርቆርዮስወደ ኢትዮጵያ መመለስ ሁላችንም ተደስተናል ብለዋል። በተጨማሪም ለ26 ዓመታት ተራርቃ የቆየችውን ቤተክርስትያን አንድ በማድረጉ አምላክን እንደሚያመሰግኑም ነው የተናገሩት። በመንበረ…

መጥፎ የአፍ ጠረንን ለማስወገድ

መጥፎ የአፍ ጠረን በተለያዩ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። የአፍ ውስጥ መድረቅ፣ ሲጋራ ማጨስ፣ ከአፍ፣ ጉሮሮ እና አፍንጫ ጋር የተያያዙ የጤና እክሎች፣ የአፍ ውስጥ ቁስለት፣ የምግብ ቅሪቶች በአፍ ውስጥ መበስበስ እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ በመድሃኒት አማካኝነት ይመጣል። ከዚህ ጋር ተያይዞም የጤና ባለሙያዎች የአፍ ንጽህናን ለመጠበቅ እና መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመከላከል የሚከተሉትን የመፍትሄ ሃሳቦች ይመክራሉ፤ የአፍ ንጽህናን መጠበቅ፦ ጥርስዎን ቢያንስ…

የብሪታንያው መከላከያ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው

የብሪታንያው መከላከያ ሚኒስትር ጋቪን ዊሊያምሰን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ሚኒስትሩ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ሞቱማ መቃሳ ጋር በሁለቱ ሃገራት መካከል ስላለው ጠንካራ ወዳጅነት ተወያይተዋል። ሃገራቸው በሶማሊያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሃይል (አሚሶም) እያደረገች ባለው ድጋፍ እየተሰራ ያለውን ስራም ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም ሃገራቸው በአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጸዋል። ሴቶች በሰላምና ደህንነት…

በወታደራዊ ስነምግባር ጥሰትና በኩብለላ ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ተደረገ

በወታደራዊ ስነ ምግባር ጥሰትና ኩብለላ ወንጀሎች ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ማድረጉን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀኔራል ኪዱ አለሙ፥ ለኢዜአ እንደገለጹት መንግስት በሃገር አቀፍ ደረጃ የጀመራቸውን የለውጥ እንቅስቃሴዎች ለማስቀጠል መከላከያ ሰራዊት ለውጡን በመደገፍ እየሰራ ነው። በዚህም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ያጸደቀውን የምህረት አዋጅ መሰረት በወታደራዊ የስነ ምግባር ጥሰት…

Permission to motorists traveling between Eritrea and Ethiopia

The National Bureau of the Yellow Card of Eritrea has announced that that it will, henceforth, accept and issue the COMESA Yellow Card to motorists traveling and from Ethiopia.   The COMESA Yellow Card Insurance Scheme (pictured) is a regional third-party motor vehicle insurance scheme that provides third-party legal liability cover and compensation for medical…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram