አቶ መለስ ዜናዊ የእርስዎ አገዛዝ ኢትዮጵያን አይከፋፍላትም ተብለው ሲጠየቁ የሰጡት አስገራሚ ምላሽ

Advertisements

Advertisements

አብርሀም መብራቱ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል። ፌዴሬሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት አምስት እጩ አሰልጣኞችን አወዳድሮ አብርሀም መብራቱን አሰልጣኝ ለማድረግ መወሰኑ የሚታወስ ሲሆን ከአሰልጣኙ ጋር ባደረገው ድርድርም በወርሀዊ ደሞዝ እና ሌሎች የኮንትራት ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደርሷል። በዚህም መሰረት ወርሀዊ 4500 ዶላር (126,000 ብር) የአሰልጣኙ ደሞዝ ሲሆን የሁለት ዓመት ኮንትራት ተሰጥቷቸዋል። ሌሎች ጥቅማ…

የአማዞን ኩባንያ ባለቤት ጄፍ ቤዞስ በድጋሜ ቢል ጌትስ በመቅደም የአለማችን ቁጥር 1 ቢሊየነር ሆነዋል

የአማዞን ኩባንያ መስራችና ባለቤት ጄፍ ቤዞስ በ150 ቢሊየን ዶላር የአለም ቀዳሚው ባለሀብት መሆናቿን ብሎምበርግ ይፋ አደረገ። የጄፍ ቤዞስ ባለፉት 12 ወራት የ60 ቢሊየን ዶላር ጭማሪ በማሳየት ነው የአለማችን ቁጥር 1 ቢሊየነር መሆን ይለዋል። ቢል ጌትስ በጊዜው 100 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ሀብት የነበረው ሲሆን፥ በአሁን ወቅት ባለው የገበያ ንረት 149 ቢሊየን ዶላር የሚሆን ነው። በዚህ ዓመት…

ሳምንቱ በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ የሚታወስ ነው-ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ሳምንቱ ሁሌም የሚታወስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስታወቁ።   ፕሬዘዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ለሶስት ቀናት በኢትዮጵያ ባደረጉት ጉብኝት በስኬት እንዲጠናቀቅ ላደረጉት አካላት በተደረገ የእራትና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄዷል።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት፥ የሀገራቱ መሪዎች ያሳዩት ቁርጠኝነትና የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ያለማንም ቀስቃሽነት ከጫፍ እስከ ጫፍ ያሳዩት የድጋፍ ሰልፍና ያሳየት…

ህንድ ለኢትዮጵያ አንድ ሺህ ሜትሪክ ቶን ሩዝ ድጋፍ አደረገች

ህንድ ለኢትዮጵያ አንድ ሺህ ሜትሪክ ቶን ሩዝ ድጋፍ አደረገች። እርዳታውን በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኑራግ ስሪቫስታቫ ለብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስረክበዋል። ህንድ ድጋፉን ያደረገችው የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ራት ናም ኮቪንድ መስከረም 25 እና 26 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት በገቡት ቃል መሰረት ነው ተብሏል ድጋፉ ህንድ በተለያዩ መስኮች ለኢትዮጵያ የምታደርገው ድጋፍ አካል…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram