በግብፅ ካይሮ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በደረሰ ፍንዳታ 12 ሰዎች ተጎዱ

በግብፅ ካይሮ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ 12 ሰዎች ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት መድረሱ ተገለ። አደጋው የደረሰው በአውሮፕላን ማረፊያው አቅራቢያ በሚገኝ የኬሚካል ፋብሪካ ላይ መሆኑንም የግብፅ የዜና አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል። የግብፅ ጦር ቃል አቀባይ አደጋውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ ፍንዳታው የተከሰተው በፋብሪካው የነዳጅ ማከማቻ ውስጥ በተፈጠረ ከፍተኛ ሙቀት ነው። የግብፅ አቪዬሽን ሚኒስትር…

Advertisements

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን ፌዴራል ፓሊስ ገለፀ

በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራውን ከፍተኛ የባለስልጣናት ልዑክ አቀባበል ለማድረግ መዘጋጀቱን ፌዴራል ፓሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዘይኑ ጀማል፥ ከአቀባበል ስነስርዓቱ ጋር በተያያዘ ምንም አይነት የሁከት እና ጸጥታ ችግር እንዳይገጥም ከ1 ሺህ በላይ ወጣቶች በጸጥታ ማስከበር ተግባሩ ላይ ይሳተፋሉ ብለዋል። ኮሚሽነሩ ህብረተሰቡ በሰኔ 16ቱ የአዲስ አበባው የድጋፍ ሰልፍ ያሳየውን ስርዓት መድገም እንዳበት ያሳሰቡ ሲሆን፥…

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ የተከሰተውን ችግር ለማርገብ እየተሰራ ነው

በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ የተከሰተውን ችግር ለማርገብ እየተሰራ ነው። ችግሩ የተከሰተው በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገመኙ ታራሚዎች በጅምላ በይቅርታ መፈታት አለብን የሚል ጥያቄ በማቅረባቸው ነው። ታራሚዎች በጩኸትና ድምፅ በማሰማት ነው የእንፈታ የጅምላ ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ያሉት። ህግ ባለበት ሀገር እንዲህ ያለ የእንፈታ የጅምላ ጥያቄ ተቀባይነት እንደሌለው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የስራ ሀላፊዎች ተናግረዋል።…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 43 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2011 የክልሉን መንግስት በጀት አፀደቀ

የአማራ ክልል ምክር ቤት 43 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2011 የክልሉን መንግስት በጀትን በዛሬው እለት አጽድቋል። በባህር ዳር ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የአማራ ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ 3ተኛ ቀኑን ይዟል። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎውም የ2011 በጀት ዓመት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ከተወያየ በኋላ በዛሬው እለት አጽድቋል። በዚህም መሰረት…

Haile Gebrselassie Speaks About Current Issues

Haile Gebrselassie Speaks About Current Issues Starting with a new event fronted by Usain Bolt this weekend, athletics will spend 2017 attempting to claw back the fans it lost to the doping scandals unearthed last year. But Haile Gebrselassie – one of track and field’s greatest names – feels athletics is missing Russia more than Russia is missing athletics….

Watch Ethiopian Police beating Journalist!

A police force is a constituted body of persons empowered by a state to enforce the law, to protect people and property, and to prevent crime and civil disorder. Their powers include the power of arrest and the legitimized use of force. The term is most commonly associated with police services of a sovereign state that are authorized to exercise the police power of that state within a defined legal or…

‹‹አስመራ ድረስ በእግራችሁ መሄድ ትፈልጋላችሁ?››

‹‹አስመራ ድረስ በእግራችሁ መሄድ ትፈልጋላችሁ?›› | አሳዬ ደርቤ በድሬቲዩብ – ኤርትራ ለመሄድ ሽር-ጉድ እያልኩ ነው፡፡ የአውሮፕላን ትኬት መግዣ ዋጋው የቱንም ያህል ቢወደድም አያሳስበኝም፡፡ ምክንያቱም ወደ ኤርትራ የምሄደው በእግሬ ነው፡፡ ወደ አስመራ የማደርገውን ጉዞ በእግሬ እንዲሆን የመረጥኩት ከዚህ በፊት የገባሁትን ቃል ለመጠበቅ በማሰብ ነው፡፡ ከረዥም ዓመታት በፊት ‹‹ሁለቱ አገሮች የታረቁ እለት ከኢትዮጵያ እስከ ኤርትራ ድረስ በእግሬ…

ይቅርታ ስላቅ እንዳይሆን

ይቅርታ ስላቅ እንዳይሆን | ኪዳኔ መካሻ (የህግ ባለሞያ )በድሬቲዩብ የአብዲ አሌን ቃለምልልስ ሰማሁት። ባጠቃላይ አንድምታው አጥፍቻለሁ ይቅር በሉኝ ሌላውስ ይቅር ተባብሎ የለም ወይ እኔንስ ይቅር ብትሉኝ ምን አለበት፤ተፅእኖ ነበረብን ጣልቃ ሲገባብን የነበረው የቀድሞው የደህንነት ሀላፊ ጌታቸው አሰፋ ነበር የሚል ነው። ያሳቀችኝ አባባሉ ደግሞ፦ ‘ጌታቸው አብዲ ሙሰኛ ነው ይላል፤ እሱ ያሰራውን የደህንነት ቢሮ አይቼዋለሁ፤ በጣም ውድ ህንፃ…

‹አንበሳ አውቶብስ› መስሎን ጅብ ስንጋለብ መኖራችንን ሰማን

‹አንበሳ አውቶብስ› መስሎን ጅብ ስንጋለብ መኖራችንን ሰማን› | አሳዬ ደርቤ በድሬ ቲዩብ በቀን ጅቦች ዘመን ያልተሰራነው ነገር የለም፡፡ ‹እንጀራ› እያልን ጀሶ ስንበላ ኖረናል፡፡ ‹ዘይት› እያልን በኬሚካል ስናበስል ኖረናል፡፡ ‹ስኳር ፋብሪካ› እየጠበቅን በጨው ስንጠጣ ከርመናል፡፡ የራሳችንን መኖሪያ ቤት እየጠበቅን የኪራይ ቤት ውስጥ ከፍሎ መኖር አቅቶን ከአንዱ ሰፈር ወደ ሌላው ሰፈር ስንዞር ኖረናል፡፡ በሁለት አሃዝ የሚለካ የወረቀት ሪፖርት…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram