ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ለመቀበል የኢትዮጵያዊያን ዝግጅት በአሜሪካ – VOA

ዶ/ር አብይ አሕመድ አሜሪካን በመጭው ወር ሲጎበኙ በሚያደርጉላቸው አቀባበል ላይ የተነጋገሩ ዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያን-አሜሪካዊያን “ዛሬ እየተጠራጠሩ ያሉ ሁሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን እንዲቆሙና እንዲደግፏቸው” ጥሪ አስተላልፈዋል። Advertisements

Advertisements

ስልጣኔን በጊዜ የለቀኩት ስርአቱ ስለተሸረሸረ ነው ሲሉ የቀድሞ የኢንሳ ጄኔራል ተናገሩ

ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ከድምፂ ወያነ ትግራይ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ አንኳር ነጥቦች (ከትግርኛ የተተረጎመ) በቃለ-መጠይቁ መግቢያ ላይ በ INSA ምንነትና አመሰራረት ዙሪያ ጀነራሉ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይም ጋር INSAን ከማቋቋም አንስቶ በተለያዩ መስኮች አብረው መስራታቸውን ይገልጻሉ። በመቀጠል ጀነራሉ በሂደት የተፈጠረ መበስበስ አሉ ብለዋል። ይህ ደግሞ ሳንወድ እሬት እሬት እያለን የተቀበልነው ጉዳይ ነው። ኢሕአዴግ የሚባል…

የሰኔ 16ቱ ሰልፍ ላይ የቦንብ ጥቃት ያቀነባበሩና የመሩ ተለይተው መታወቃቸው እየተገለፀ ነው

እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ! ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ አብዮት አደባባይ ዶ/ር አብይን ለመደገፍ በተካሄደው ህዝባዊ ትህይንት ላይ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ያቀነባበሩና የመሩ ተለይተው መታወቃቸው እየተገለፀ ነው። በዚህ የቦንብ ጥቃት ምርመራ ላይ የአሜሪካዊ FBI እና CIA ፣ የእስራኤል MOSAD እንዲሁም የእንግሊዙ የስለላ ድርጅት NCIA የተሳተፉበት ጭምር ነው። በዓለም አቀፍ…

መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ለመቆየት ፊርማውን አኖረ

መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ለመቆየት ፊርማውን አኖረ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በዓመቱ ኮከብ ሆኖ ያጠናቀቀው ግብፃዊው ሞሃመድ ሳላህ በሊቨርፑል ለተጨማሪ 5 ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አስፍሯል፡፡ በመሆኑም ሳላህ በሊቨርፑል እ.አ.አ እስከ 2023 ይቆያል፡፡ መሐመድ ሳላህ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በ52 ጨዋታዎች 44 ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡ የሳላህ ፊረማ ማኖር ለሊቨርፑል ደጋፊዎች እና ባለቤቶች ብስራት ሆኗል፡፡ በሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ጉዳት…

በግብርና የአጭር መልዕክት ማስተላለፊያ አገልግሎት ከ3.5ሚሊዮን የሚልቁ ሰዎች ተጠቃሚዎች ሆነዋል፦ ኤጀንሲ

በግብርና ስራዎች ለአርሶ አደሮች ጠቃሚ መረጃዎች ለመስጠት ባስቻለው የሞባይል ስልክ አጭር የጽሑፍና የድምጽ መልዕክት ከ3.5 ሚሊዮን የሚልቁ ሰዎች ተጠቃሚ እንደሆኑ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲ በ8028 የአርሶ አደሮች አጭር የጽሑፍና የድምጽ መልዕክት አገልግሎት ተጠቃሚዎችና ባለድርሻ አካላትን ነገ እውቅና ሊሰጥ ነው፡፡ የእውቅና ስነስርዓቱም በአዲስ አበባ ሚሊኒዮም አዳራሽ በ2ኛው አለም አቀፍ የአይሲቲ ኤክስፖ ላይ እንደሚካሄድ ተነግሯል፡፡ 8028…

ካናዳ 13 ቢሊየን በሚያወጡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ ቀረጥ ጣለች

ካናዳ 12 ነጥብ አምስት ቢሊየን በሚያወጡ ወደ ሀገርዋ በሚገቡ የዩናይትድ ስቴትስ ምርቶች ላይ ቀረጥ መጣሏን አስታወቀች፡፡ ግንቦት መጨረሻ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት አልሙኒየም ላይ የ25 በመቶ እንዲሁም የብረት ምርቶች ላይ የ10 በመቶ ቀረጥ መጣሉ የሚታወስ ነው፡፡ አብዛኛው ወደ የዩናይትድ ስቴትስ ከሚገባው ምርት ውስጥ ካናዳ ትልቁን ድርሻ የምትወስድ ሲሆን በዚህም ክፉኛ ተጎድታለች ተብሏል፡፡ ይህንን ተከትሎ ታዲያ…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ላለው ድጋፍ ያስተላለፉት የምስጋና መልእክት

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ላለው ድጋፍ የምስጋና መልእክት አስተላልፈዋል። የመልዕክታቸው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ሆይ ምስጋና ከሚቀበል ሰው ይልቅ ምስጋና የሚሰጥ ታላቅ ነው፡፡ ያለ ጥርጥር ይህንን እንረዳለን፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በሀገራችን እየታየ ያለው የለውጥ ጭላንጭል፤ አሁን የሀገራችን ህዝብ እየሰጠን ካለው ወሰን አልባ ድጋፍ እና ፍቅር ጋር…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 5ኛ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው። የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔ እስከ ሰኔ 30 እንደሚቆይ ተገልጿል። ዛሬ በተጀመረው መደበኛ ጉባዔ ላይ የምክር ቤቱን ዓመታዊ ሪፖርት፣ የምክር ቤት፣ የከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የክልሉን ስራ አስፈጻሚ ሪፖርት ቀርቦ በመወያየት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። እንዲሁም የዋና ኦዲተር እና የመገናኛ ብዙኀን ኤጀንሲ ሪፖርትም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት…

የዕይታ ችግር ከአዕምሮ ጤና ጋር ተያያዥነት አለው- ጥናት

የዕይታ ችግር በአዕምሮ ጤና ላይ ተጽህኖ እንዳለው አንድ ጥናት አመልክቷል። ተመራማሪዎቹ በዚሁ ጥናታቸው እንዳረጋገጡት ለዕይታ ችግር የተጋለጡ ሰዎች ለምክንያታዊ አስተሳሰብ ችግሮች ይጋለጣሉ ተብሏል። በአሜሪካ የሚያሚ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች ከፈረንጆቹ 1993 እስከ 2001 ዓመተ ምህረት ባሉት ተከታታይ ዓመታት እድሚያቸው ከ62 እስከ 84 ዓመት መካከል በሚገኝ 2 ሺህ 500 ሰዎች ላይ ባደረጉት ጥናት የዕይታ ችግር መከሰት የአዕምሮ ጤና…

የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት መካከል በኢኮኖሚ ልማት፣ በማህበራዊ፣ በኢንቨስትመንትና በንግድ ላይ ያተኮረው ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፥ ምክክሩ በኢትዮጵያና እና በአውሮፓ ህብረት መካከል ያለው ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል። ከዚህ ባለፈም በኢትዮጵያና በህብረቱ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram