የፀጉር መነቃቀልን ለመከላከል የሚረዱ ምግቦች

የፀጉር መነቃቀልን ለመከላከል ቀዳሚ ተግባር መሆን ያለበት የአመጋገብ ስርዓትን ማስተካከል እንደሆነ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ፡፡ ፀጉር በሰውነታችን ካሉት ነገሮች ቀዳሚ በመሆን በፍጥነት የሚያድግ ሲሆን የአመጋገብ ስርዓታችን ደግሞ ለዚህ ተጽዕኖ ያሳድራል ተብሏል፡፡ የፀጉር መነቃቀልን ለመከላከል ከሚረዱ የምግብ ዓይነቶች መካከልም እንቁላል፣ ባቄላ እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ፡፡ እንቁላል እንቁላል ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን ይዘት አለው ፕሮቲኑ በአንጻራዊነት በሌሎች ተዋፅዖዎች ውስጥ ከሚገኘውም የተለየ እና ጥራት ያለው ነው ይላሉ…

በላኦስ የኃይል ማመንጫ ግድብ መደርመስን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የደረሱበት ጠፋቷል

በላኦስ የኃይል ማመንጫ ግድብ መደርመስን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የደረሱበት ያለመታወቁ ተገልጿል። የኃይል ማመንጫ ግድቡን መደርምስ ተከትሎ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ህወታቸው መጥፋቱና በመቶዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች የደረሱበት ያለመታወቁን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል ተብሏል። ከ6 ሺህ 600 በላይ ህዘብ ቤት አልባ ሲሆን ፥ እስካሁን ድረስ ግድቡ እንዴት ሊደረመስ እንዳቻለ ያለመታወቁን ዘገባው ያመላክታል። ባሳለፍነው ሰኞ አታቡ በተባለው አካባቢ…

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሶስትዮሽ ጉባኤ በአቡ ዳቢ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የሶስትዮሽ ጉባኤ በአቡ ዳቢ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ የሶስትዮሽ ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በሶስትዮሽ ውይይት ላይ የሶስቱ ሀገራት የኢንቨስትመንት ግንኙነት እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኤፍ ቢ ሲ

በደሴ ከተማ ሸዋ በር መስጅድ በተከሰተ ግጭት ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገለፀ

በትናትናው ዕለት በደሴ ከተማ ሸዋ በር መስጅድ በተከሰተ ግጭት ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተነገረ። በዕለቱ የተለያቱ ቁሳቁሶችን የያዙ አካላት ምሽት የአንድ ሰዓት ሶላት በኋላ ቁርዓን እየተቀራ በነበረበት ወቅት ድንገተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን የደሴ ከተማ አስተዳደር እና ጸጥታ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ወንድወሰን ጸጋዬ ተናግረዋል። በዚህም በአንድ ሰው ከባድ፣ በ10ሩ ቀላልና መካከለኛ የአካል ጉዳት እንዳጋጠመ…

ምጽዋ የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑ ተገለፀ

ኤርትራ በምጽዋ ወደብ በኩል የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ መዘጋጀቷ ተገለፀ። የወደቡ አስተዳዳሪ አቶ ላይኔ አስፋሃለይ ፥የምጽዋ ወደብ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል አስፈላጊ እድሳት ተደርጎለት ዝግጁ እንደሆነ ተናግረዋል። በመጀመሪያው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ወደ ኤርትራ ያቀናው የኢትዮጵያ ልዑክ ወደቡ ያለበትን ሁኔታ ጎብኝቷል። በዚሁ ወቅት የወደቡ አስተዳደሪ ምጽዋ እንደገና የኢትዮጵያን ወጭና ገቢ ንግድ ለማስተናደግ መታደሱን ጠቁመዋል። በስፍራው…

የቃር ህመምና መከላከያ መንገዱ

በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜትን በማስከተል የሚከሰተው የቃር ህመም በአብዛኛው የተለመደና ተደጋጋሚ ችግር ነው። ይህ ህመም አብዛኛውን ጊዜ ምግብ ከተመገቡ በኋላ በተደጋጋሚ ይከሰታል። ከዚህ ባለፈም በመኝታ ሰዓት በድንገት ሊከሰት የሚችል የህመም ስሜት ነው። ህመሙ አብዛኛውን ጊዜ በጨጓራ ውስጥ ያለው አሲድ ወደ ላይኛው ምግብ አስተላላፊ ቱቦ ሲገባ እንደሚከሰት የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ይህ ህመም የተለመደ ቢሆንም የህክምና ባለሙያዎች…

ለ120 ቀናት በአየር ላይ መቆየት የሚችል አውሮላን የሙከራ በረራውን አደረገ

ለ120 ቀናት በአየር ላይ መቆየት የሚችለው አውሮላን የሙከራ በረራውን ማድረጉ ተግልጿል። ዘፔይር የተባለው አውሮፕላን በጸሃይ ሀይል የሚንቀሳቀስ ሲሆን፥ ለ120 ቀናት ያህል በአየር ላይ ለመቆየት እንደሚችል ነው የተገለጸው። አዲሱ አውሮፕላን ቀንቀን የጸሃይ ሀልይልን በመጠቀም የሚንቀሳቀስ ሲሆን፥ ማታ ማታ የሚጠቀምበትን ሀይል ቀን ቀን በመሰብሰብ የጸሀይ ሀይልን ብቻ የሚጠቀም መሆኑን ነው ዘገባው የሚያመላክተው። አውሮፕላኑ የኤር ባስ ኩበንያ ስሪት…

ተመድ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በኳታር ላይ ያሳለፈችው እግድ የሀገሪቱን መብት የጣሰ ነው አለ

የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በኳታር ላይ ያሳለፈችው እግድ የሀገሪቱን መብት የጣሰ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከዓመት በፊት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን ጨምሮ ሳዑዲ አረቢያ፣ ባህሬንና ግብጽ ሙሉ ለሙሉ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ማቋረጣቸው ይታወሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚኖሩ ኳታራውያንና ወደ ሀገራቸው ተባረዋል እንዲሁም “በወደቦቿ እንዳልጠቀም ዘግታብኛለች የአየር ክልሏን እንዳልጠቀም አድርጋለች” በሚል ኳታር ወደ ዓለም…

በግሪክ በተቀሰቀሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 50 ያህል ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ ተገለጸ

በግሪክ በተቀሰቀሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 50 ያህል ዜጎች ሳይሞቱ እንዳልቀሩ ታውቋል። የእሳት አደጋው በ10 ዓመታት ውስጥ በአካባቢው ከተከሰቱት ተመሰሳይ አደጋዎች ከፍተኛና እስከፊው ነው ተብሏል። አደጋው በግሪክ አቴንስ ከተማ አቅራቢያ በምተገኘው ማቲ በተባለች መንደር የተቀሰቀሰ ሲሆን፥ የ50 ያህል ሰዎች ህይወት ማለፉ እና 26 ያህሉ አሁንም በዚሁ አካባቢ በእሳት ከተያያዘ ህንጻ ያለመውጣታቸው ነው የተገለጸው። የእሳት አደጋው በከተማዋ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram