የማይነበበው የህወሓት ዜና!

የማይነበበው የህወሓት ዜና!  | ሬሞንድ ሃይሉ  ህወሓት ቤቱን ዘግቶ እየመከረ ነው፡፡ መገናኛ ብዙሃን የፓርቲው የመወያየ አጅነዳ የሰሞኑን የኢህአዴግ ውሳኔዎች ላይ መመከር መሆኑን እየለፈፉ ነው፡፡ እውነት ነው ህወሓት ፌደሬሽኖች ህልው ባደረጓት ኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ ተወካይ በመሆኑ ስለአልጀርሱ ስምምነት ከማንም በላይ ሊጨነቅ ይገባዋል፡፡ ለአብዮታዊ ዲሞክራሲ ማበብ ሲሉ ተሰዉ በርካታ ጓዶች ያሉት በመሆኑም ኢህአዴግ ቤት ያለውን የከፊል ሌበራሊዝም…

የቻይናዋ ዢያን ከተማ መንገድ ላይ ስልክ የሚጠቀሙ ሰዎች የሚገለገሉበት የእግረኛ መንገድ አዘጋጅታለች

የቻይናዋ ዢያን ከተማ መንገድ ላይ ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን አብዝተው የሚጠቀሙ መንገደኞች የሚመለከት ጉዳይ ከሰሞኑ አሰምታለች። የከተማዋ አስተዳደር በበዛ መልኩ ተንቃሳቃሽ ስልካቸውን እየነካኩና ስልካቸው ላይ ብቻ አፍጥጠው አካባቢያቸው ያለውን ሁኔታ እምብዛም ትኩረት የማይሰጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ብቻ የሚጠቀሙበት የእግረኛ መንገድ አዘጋጅቷል። ይህ የሆነው ደግሞ ስልክ ተጠቃሚዎቹ መንገድ ላይ ሆነው አካባቢያቸውን እየቃኙ ከመሄድ ይልቅ ስልካቸው ላይ በጀመሩት ነገር በመመሰጥ…

በ11 ዓመቱ በአነቃቂ ንግግሩ በሺዎች የሚቆጠሩ አድማጭ ተመልካች ትኩረት ለመሳብ የበቃው ህፃን

የአነቃቂ ንግግር አዋቂ ለመሆን የህይወት ተሞክሮ ልምድ ትልቁን ድርሻ እንደሚወስድ ብዙዎቹ ይስማማሉ። የ11 ዓመቱ ህፃን ሀማድ ሳፊ  ጠንከር ያሉ የስኬት፣ የህይወት ተግዳሮቶችና ሀላፊነትን በተመለከተ በሚያቀርባቸው አነቃቂ ንግግሮቹ በሺዎች የሚቆጠሩ አድማጭ ተመልካቾቹን ትኩረት ስቧል ነው የተባለው። ህፃኑ በቀን ከ10 እሰከ 12 ሰዓት የማንበብ ልምድ ያለው ሲሆን፥ ለዚሁ ስራው ከበይነ መረብ የተለያዩ መረጃዎችን የመሰብሰብና የመጠቀም ልምዱ ከፍተኛ…

አማራዎችን ከኦሮሚያ ክልል ያፈናቀሉ ባለስልጣናት መባረራቸውን የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ድርጅት ጠቆመ

በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች እንዲፈናቀሉ ለማድረግ ሲሞክር አንድ የተደራጀ ቡድን በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን አፈናቅላችኋል፣ ወይም ለማፈናቀል ሞክራችኋል፣ ጥላቻን ዘርታችኋል፣ ወይም ህዝብ ለህዝብ እንዲጣላ ምክንያት ሆናችኋል የተባሉ የዞን፣ የወረዳ፣ የቀበሌ ና የልዩ ልዩ ቀበሌዎች አመራሮችን አሰናብተዋል፣ የአንዳንዶቹም በህግ እንዲታይ አድርገዋል ብሏል የክልሉ ቴሌቪዥን። <<..የአማራ ህዝቦች ወንድሞቻችን ናቸው፣ ያለ እነሱ እነሱም…

ጅማ አባጅፋር የፕሪምየር ሊጉን መሪነት ተረከበ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26 ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ቀጥለው ተካሄደዋል። ዛሬ በ10 ሰዓት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ መከላከያ ከጅማ አባጅፋር የተገናኙበት ጨዋታ በጅማ አባጅፋር 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ተመስገን ገብረኪዳን በ28ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ጎል ጅማ አባ ጅፋርን አሸናፊ ያደረገች ሲሆን፥ ክለቡ 3 ነጥብ እንዲያገኝና ክለቡ የሚጉን መሪነት እንዲረከብ አስችላለች። በሌላኛው ጨዋታ 11 ሰዓት…

አሜሪካ የዓለም ፈጣኑንና ትልቁን ኮምፒተር ይፋ አድርጋለች

አሜሪካ የዓለም ፈጣኑንና ትልቁን ኮምፒተር ይፋ ማድረጓ ተገልጿል። በዘርፉ በቻይና ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን በማሻሻል የዓለም ፈጣኑንና ትልቁን ኮንፒተር አገልግሎት ላይ ማዋሉን የአሜሪካው ዓለም አቀፍ የማሽን ንግድ ኮርፖረሽን ባሳለፍነው አርብ ይፋ ማድረጉ ተገልጿል። ሳሚት የሚል ስያሜ የተሰጠው ይኼው ፈጣኑና ትልቁ ኮምፒዩተር አሁን ላይ አሜሪካ ተንሴ ውስጥ ኦካክ ሪጅ ብሄራዊ ቤተሙከራ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፥ በሰከንድ 200…

በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መላክ የሌለብዎት ጉዳዮች

አንዳንድ ጊዜ ሰውን ለማስደመም ወይም ለቀልድ በሚል እሳቤ የተለያዩ የፅሁፍ መልፅክቶችን ሊላላኩ ይችላሉ። እነዚህ የፅሁፍ መልዕክቶች ሳይታሰብ የግጭትና የጭቅጭቅ መንስኤ የሚሆኑባቸው አጋጣሚዎች ግን ብዙ ናቸው። የስነ ልቦና ባለሙያዎችም ከጓደኛዎ አልያም ከፍቅር አጋርዎ ጋር የፅሁፍ መልዕክት በሚለዋወጡ ጊዜ ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ይገልጻሉ። ከዚህ አንጻርም እነዚህን ጉዳዮች በፅሁፍ መልዕክት ባይልኳቸው ይመረጣል ይላሉ ባለሙያዎቹ። ቅሬታ፦ ምናልባት ወዳጅዎ ባልጠበቁት ሰዓት…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram