ኢትዮጵያ እና ግብፅ በግድቡ ዙሪያ በአዲስ መንፈስ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ኢትዮጵያ እና ግብፅ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሁለቱን ሃገራት የመልማት ፍላጎት ባከበረ መልኩ በአዲስ መንፈስ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ካይሮ የገቡት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር መክረዋል። መሪዎቹ በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። በግድቡ ዙሪያ ባደረጉት ውይይትም የሃገራቱን የመልማት ፍላጎት ባከበረ…

እርጥበት የጉንፋን ቫይረስ ስርጭትን አይቀንስም – ጥናት

እርጥበት የጉንፋን ቫይረስን ስርጭትን እንደማይቀንስ አንድ ጥናት አመላክቷል። ተመራማሪዎቹ ከ2009 በኤች1 ኤን1 በተባለ የጉንፋን ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች ትንፋሽ በወሰዱት ናሙና ላይ ባደረጉት ጥናት ቫይረሱ በእርጥበት የማይቀንስ መሆኑን አረጋግጠዋል። በተጨማሪም ከህሙማኑ በወሰዱት ናሙና ላይ ባደረጉት ጥናት ቫይረሱ ከእርጥበት ይልቅ በቫይረሱ የተበከሉ ሰዎች ሲስሉና ሲያስነጥሱ በሚወጡ ፈሳሾች ሊቀነስ መቻሉ ነው በጥናቱ ያረጋገጡት። በዚሁ ጥናት በአራት የእረጥበት ደረጃዎች…

ለውጥ ውስጥ ያለን ህዝብ ለመምራት ድርጅቱ ራሱ መለወጥ አለበት – አቶ ለማ መገርሳ

የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ የድርጅቱ 8ኛ መደበኛ ኮንፈረንስ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ ሀሳብ ነዉ፡፡ ‹‹ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ መብት ለማስከበር ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፏል፤ እየወደቀና እየተነሳ ዛሬ ላይ ደርሷል፤ የሀዝቡን ጥያቄ ለመመለስም ብዙ መስዕዋትነት ከፍሏል›› ብለዋል፤ አቶ ለማ፡፡ ኦህዴድ ካጋጠሙት ችግሮች ለመውጣት ጠንካራ ተሀድሶ እየተደረገ መሆኑን እና ከህዝቡ ጋር በተሰሩ ጠንካራ ስራዎችም ሰላምን ማስፈን…

ቱርክ ከሶሪያ የሚያዋስናትን የ764 ኪ/ሜትር አጥር ግንባታ ማጠናቀቋን ገለጸች

ቱርክ ከሶሪያ የሚያዋስናትን የ764 ኪ/ሜትር አጥር ግንባታ ማጠናቀቋን ገልጻለች። ቱርክ ከሶሪያ በሚያዋናት ድንብር ላይ 764 ኪ/ሜትር የሚሸፍን የኮንክሪት አጥር ማጠናቀቋን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገልጸዋል። ይህ በዓይነቱ ዘመናዊ የሆነው አጥር ሳንሊዩርፋ፣ ጋዚአንተፕ፣ ኪሊስ፣ ሃታይ፣ ማርዲንና ሲራንክ የተባሉ የቱርክ ግዛቶችን የሚያካልል ነው ተብሏል። በቅርበትና በርቀት የምስል ድምጽና ሌሎች መረጃዎችን ለመሰብሰብ እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን ለመጠቀም የሚያስችሉ ከራዳር ጋር ግንኙነት…

በትንሽ እድሜው ደራሲ የሆነው የ4 ዓመቱ ህንዳዊ

ህፃናት ቃላትን ከቃላት በማገጣጠም አረፍተ ነገር ለመመስረት በሚሞክሩበት እድሜ የ4 ዓመቱ ህንዳዊ ልጅ ግን መፅፋህ ጽፎ ማሳተሙ ተሰምቷል። በዚህም የ4 ዓመቱ ህፃን ባለትንሽ አድሜ የህንድ ደራሲ የሚል ስያሜን አግኝቷል። አያን ጎጎይ ጎሃን የሚባለው እና በህንድ ሰሜናዊ ላኪምፑር ነዋሪ የሆነው የ4 ዓመቱ ልጅ ነው የህንድ ትንሹ እድሜ ትንሹ ደራሲ የሚል ማእረግን ያገኘው። የ4 ዓመቱ ደራሲ ጎሀይን…

የዝውውር ጭምጭምታዎች

• ማንችስተር ዩናይትድ ከፍሪድ እና ዳሎቴ ፊርማ በኋላ አሁንም የአማካኝ ተጫዎች ፍለጋ ላይ ገበያ መውጣቱ አይቀርም ያለው ሚል የ23 አመቱ የላዝዮ አማካኝ ሰርጂ ሚልኮቪች ሳቪች ደግሞ በዝውውር ራዳር ውስጥ የገባ ተጫዎች ነው። ተጫዎቹ ግን የወደ ፊት ቆይታየን ከዓለም ዋንጫው ጨዋታ በኋላ እወስናለሁ እንዳለ ተሰምቷል። • ቶተንሃም ሆትስፐር የአስቶንቪላውን የ22 አመት አማካኝ ጃክ ግሬሊሽን ለማስፈረም እያሰቡ…

ያለጊዜ መውለድ ስጋትን በደም ምርመራ ማወቅ እንደሚቻል አንድ ጥናት አመላከተ

አንዲት ነፍሰጡር ያለጊዜዋ መውለድ ያለመውለዷን በደም ናሙና ምርመራ መተንበይ እንደሚቻል አዲስ ጥናት ማመላከቱን ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡ ከነፍሰጡሩዋ የተወሰደውን የደም ናሙና ምርመራ በማድረግ የጽንሱን ዕድሜ እና ያለጊዜ የመውለድ ስጋት መኖሩን ማረጋገጥ እንደሚቻል ጥናቱ አመላክቷል፡፡ ጥናቱ የተከናወነው በጥቂት በጎ ፈቃደኞች ላይ በመሆኑ የተሟላ መረጃ ነው ማለት እንደማይቻል ጥናቱን ያከናወኑት ተመራማሪዎች አስታውቀው፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥልቅ የቤተሙከራ ፍተሻ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram