“ወጣቱ በልብ ወለድ ላይ የሚያውቃት አስመራ ታሪክ ሆናለች”

“ ወጣቱ በልብ ወለድ ላይ የሚያውቃት አስመራ ታሪክ ሆናለች”                                    አቦይ ጣዕመ ለምለም (44 ዓመት በዛላንበሳ ከተማ የኖሩ ኢትዮጵያዊ)   በአንድ ወቅት ከሰው ምላስ እና ከመገናኛ ብዙሃን ስሟ የማይጠፋ የነበረ አሁን ግን በድብርት እና በጥልቅ እንቅልፍ  ላይ ያለች በምትመስለው…

የኢትዮ-ኤርትራ ወቅታዊ ሁኔታን በማስመልከት ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተላለፈ ጥሪ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ኤርትራ ወቅታዊ ሁኔታን በጥልቀት በመገምገም በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ተፈጥሮ የቆየው አለመግባባት እንዲያበቃና በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲፈጠር የሚከተለዉን ጥሪ አስተላልፏል።   ለኢትዮጵያችን እድገትና ለሕዝቦች ተጠቃሚነት ሰላም ከምንም በላይ ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፡፡ ከግለሰብ የወደፊት የማደግና መለወጥ ህልም ጀምሮ እስከ ሀገር ድረስ ሰላም ከደፈረሰ የቱንም አይነት…

መንግስት በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ያሳለፈው ውሳኔ የተለያዩ ምላሾች እያስተናገደ ነው

የዛሬ አንድ ወር ወይም ሚያዝያ 28 ቀን ሲከበር በርካታ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ይገባኛል ጦርነት መጀመርን 20ኛ አመት አስመልክተው በርካታ ዘገባዎችን አስነበቡ፡፡ ብዙዎች የሁለቱ አንድ የነበሩና ጎረቤታሞች የሆኑ ሀገራት ግጭት ለሁለት አስርታት ምስራቅ አፍሪካን ጭምር ያመሰ ጉዳይ መሆኑን አወሱ፡፡ ይህ ግጭት በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ውሳኔ ቢደመደምም ሀገራቱ እንደተፋጠጡ የዘለቁበትን ምክንያት በሰፊው አጠያየቁ…

ቮዳኮምና ኤምቲኤን በኢትዮጵያ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን አሳዩ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ ቴሌኮምን ባለቤትነት ከፊል ድርሻን ለግል ባለሀብቶች እንዲዘዋወር የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ በአፍሪካ በቴሌኮም ዘርፍ ግዙፍ የሆኑት ሁለት ኩባንያዎች ፍላጎታቸውን አሳይተዋል። በኢትዮጵያ ቴሌኮም ዘርፍ ላይ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ያሳዩት የደቡብ አፍሪካዎች ቮዳኮምና ኤምቲኤን ኩባንያዎች ናቸው። የቮዳኮም ቃልአቀባይ ኢትዮጵያ ያሳለፈችውን ውሳኔ ተከትሎ  በቴሌኮም ገበያ ለመሳተፍ ኩባንያቸው ፍላጎት እንዳለው ገልፀዋል። የኤምቲኤን ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት…

የብሪታንያ ሀኪሞች የማህፀን ንቅለ ተከላ ሊያካሂዱ መሆኑ ተሰማ

የብሪታኒያ የህክምና ባለሙያዎች በያዝነው የፈረንጆቹ 2018 መጨረሻ ላይ ሙሉ የማህፀን ንቅለ ተከላ ህክምና ሊያካሂዶ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተነገረ። የብሪታንያ የማህፀን ንቅለ ተከላ ማእከል ክሊኒካል ሀላፊ የሆኑት ሪቻርድ ስሚዝ፥ የንቅለ ተከላ ህክምናውን በህይወት ያሉ ሰዎች በለገሱት ማህፀን ለማከናወን እንደታቀደ አስታውቀዋል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2015 ለ10 ሴቶች የማህፀን ንቅለ ተከላ እንዲከናወን ፍቃድ ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፥ ሆኖም ግን…

ጤና ላይ ችግር እንዳለ የሚያሳዩ ምልክቶች

እነዚህ ምልክቶች ሰዎች በቀላሉ ሊያልፏቸው የማይገቡ እና ጤና ላይ ቸግር እንዳለ የሚያሳዩ ምልክቶች ናቸው። በመሆኑ በዝርዝር የቀረቡት ጉዳዮች በቀላሉ የማይታለፉ የጤና እክሎች በመሆናቸው ምልክቶቹ ሲታዩ ወደ ህክምና ተቋማት ማምረት ያስፈልጋል ተብሏል። 1.በእጅና እግር ላይ የሚከሰት የድካም ስሜት  ሰዎች የጤና እክል እንዳጋጠማቸው ከሚያሳዩ ምልክቶች መካከል በእጅ ፣እግር እና ፊት ላይ የሚከሰት የድካም ስሜት ነው። በእነዚህ የአካል…

የአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ስርዐተ ቀብር ተፈጸመ

የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ፡፡ ስርዓተ ቀብራቸው የተፈጸመው ዛሬ ጧት ማይጨው በሚገኘው ሚካዔል ቤተክርስትያን ነው፡፡ በስርዓተ ቀብሩ ላይ ቤተሰቦቻቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም የደደቢት፣የወልዋሎ፣የመቐለ እና የመከላከያ ቡድኖች በተገኙበት መፈጸሙን የደደቢት እግርኳስ ክለብ ስራስኪያጅ ሚካዔል አምደ መስቀል ገልጸዋል፡፡ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የአንድ ሴት ልጅ አባት እንደነበሩ ተነግሯል፡፡ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ነበር ሰኞ…

የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀቁ

የግብጹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢስማዔል ሸሪፍ ፕሬዚዳንት አብድል ፈታ ኤልሲሲ ቃለ መሃላ ከፈጸሙ በኃላ ስልጣን መልቀቃቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኀን ዘገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢስማዔል ለፕሬዚዳንት ኤልሲሲ መልቀቂ ደብዳቤ ማሰገባታቸውም ተነግሯል፡፡ የፕሬዚዳንቱ ቃልአቀባይ ባሳም ረዲ ስለሁኔታው ማረጋገጫ መስጠታቸውም ተግለጿል፡፡ ቀድሞ የነዳጅና የማዕድን ሚኒስትር የነበሩት የ62 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከ2015 ጀምሮ ስልጣን ላይ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ 2017 ላይ…

ጀሶን ከዱቄት እና አብሲት ጋር በመቀላቀል እንጀራ ጋግረው የሸጡት ባል እና ሚስት በእስራት ተቀጡ

ጆሶን ከዱቄት እና አብሲት ጋር በመቀላቀል እንጀራ ጋግረው ለግለሰቦች እና ድርጂቶች ሲሸጡ ነበር የተባሉት ባልና ሚስት በእስራት እንዲቀጡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳለፈ። በአራዳ ክፍለከተማ በቀበሌ 07 /08 በተለምዶ ዘበኛ ሰፈር እየተባለ በሚጠራ አካባቢ በቤት ቁጥር 801 የሚኖሩት ባልና ሚስቱ አቶ ሰናይ አበራ እና ወ/ሮ ሰሚራ አማን በሶስት ክስ ማለትም የጸና…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram