ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ሃላፊዎቹ ጋር በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለመከላከያ ሰራዊት ሃላፊዎች በንድፈ ሃሳብ የታገዘ ገለጻና ከሃላፊዎቹ ጋር በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅሞችን ለማስከበር የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ቴክኖሎጂ፣ ዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ አቅሞችን አቀናጅቶ ሀገራዊ ክብርና ልዕልናዋን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የመከላከያ ሰራዊት የማይተካ ሚና አለው ብለዋል። ብሄራዊ ፍላጎትና ጥቅም በሌላ ቋንቋ የህዝብ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram