የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት

የሳምሰንግ ስልክ ኦርጅናልና ፎርጅዱን ለመለየት ************************************** 1) *#9999# ወይም *#0837# – ብለው ፅፈው ሲደውሉ የሶፍትዌሩን አይነት ያወጣልናል። ካላወጣ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው። 2) #0523# – ብለው ፅፈው ሲደውሉ የስክሪኑን የከለርና የብርሀን አይነት ለመቀያየር ይረዳናል። ስትጠቀሙ አማራጮችን ካላመጣላቹ፣ ኦርጅናል አይደለም። 3) *0377# – ስለሜሞሪው መረጃ ይሰጠናል። ካልሰጠን ኦርጅናል አይደለም። 4) *9998*228# – የባትሪውን ሁኔታ ለማየት። ካላወጣ…

ዋና ዋና የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

ዋና ዋና የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች 1. ለካንሰር በሽታ የክሮሺያ ሳይንቲስቶች በጥቁር አዝሙድ ዘይት ውስጥ ስለሚገኙ ሁለት ፋይቶ ኬሚካሎች እንዴት ካንሰርን እንደሚከላከሉ ጥናት አድርገው ነበር በጥናታቸውም መሠረት እነዚህ በጥቁር አዝሙድ ዘይት ውስጥ የሚገኙ ሁለት ኬሚካሎች (ታይሞኪውኖን እና ታይሞሃይድሮኪውኖን) ካንሰርን የሚያስከትሉ ቲውመር ሴሎችን በ52% መከላከል እንደሚችሉ ማረጋገጥ ችለዋል፡፡ በሁለቱ ኬሚካሎች መበልፀጉ ጥቁር አዝሙድን የተለየ ያደርገዋል ይህም…

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ታጥቦ ያልጠራ የኦዲት ግኝት

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በ2008 ዓ.ም መቀሌ ዩኒቨርሲቲን ኦዲት በማድረግ የተለያዩ ጉድለቶችን አግኝቷል። ይህን ተከትሎም ጉድለቶቹ እንዲስተካከሉ ለተቆጣጣሪው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳውቋል። በምክር ቤቱ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዩኒቨርሲቲው ጉድለቱን ለማስተካከል መርሀ ግብር በመዘርጋት የማስተካካያ እርምጃ እንዲወስድ አሳስቧል፡፡ በመርሀ ግብሩ መሰረትም ለዋና ኦዲተር እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ማስተካካያውን ቆጥሮ እንዲያስረክብ ጠይቋል።…

የኤልሻዳይ ሪሊፍ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶስየሽን ስራ አስኪያጅ አቶ የማነ ወልደ ማርያም የኮማንድ ፖስቱ አባል ነን ባሉ የታጠቁ ግለሰቦች የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው

የኤልሻዳይ ሪሊፍ ኤንድ ደቨሎፕመንት አሶስየሽን ስራ አስኪያጅ አቶ የማነ ወልደ ማርያም የኮማንድ ፖስቱ አባል ነን ባሉ የታጠቁ ግለሰቦች የግድያ ሙከራ እንደተፈፀመባቸው ተሰማ፡፡ አሁን የህክምና ክትትል እያደረጉ መሆኑን ሰምተናል፡፡ በአፋር የሚገኝን የጎዳና ተዳዳሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከልን ጎብኝተው ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ወንጀሉ አዳማ ከተማ መውጫ ላይ እንደደረሰባቸው ተነግሯል፡፡ በድርጅቱ የሚድያ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ነጋሽ በዳዳ ለሸገር እንደተናገሩ…

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ተወሰነ

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በተለያዩ ወንጀሎች ተከሰው የነበሩ 576 ግለሰቦች በልዩ ሁኔታ ይቅርታ ተደርጎላቸው እንዲፈቱ መወሰኑን አስታውቋል። በልዩ ሁኔታ በይቅርታ ከእስር እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው መካከል 18ቱ ሴቶች መሆናቸውም ተገልጿል። እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው መካከል ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኝና ክሳቸው እንዲቋረጥ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram