የዓለማችን ውዱ ጨዋታ ሊቭርፑል ከሪያል ማሪድ ወይስ አስቶንቪላ ከፉልሃም?

የዓለም እግር ኳስ ማህበረሰብ በጉጉት የሚጠብቀው የእውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ነገ በዩክሬን ዋና ከተማ ይቭቭ ይደረጋል፡፡ በዚህ ጨዋታ አሸናፊ የሚሆነው ቡድን ከ80 እስከ 100 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ይወስዳል፡፡ ሁለተኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ቡድንም ተመሳሳይ ሊባል የሚችል ሽልማት ያገኛል፡፡ ይሁን እንጂ በተመሳሳይ ቀን የሚካሄደው እና በእንግሊዝ ሻምፒዮንስ ሽፕ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ አስቶንቪላ ከፉልሃም የሚያደርጉት ጨዋታ 160…

ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ አረፈች

“መጀመሪያ ፍቕሪ” በሚለው ዘፈኗ የምትታወቀው ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ አረፈች፡፡ “መጀመሪያ ፍቕሪ” በሚለው ዘፈኗ የምትታወቀው ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ አረፈች፡፡ ኤርትራዊቷ ሙዚቀኛና ድምጿዊት ጽሃይቱ በራኺ በትናንትናው ዕለት በተወለደች በ79 ዓመቷ ነው ያረፈችው፡፡ በነገው ዕለት አስከሬኗ ከኖተርዳም ወደ ኤርትራ ይሸኛል፡፡

አብይ አሕመድ ከፍተኛ ተቀባይነት እንዳላቸው ተጠቆመ

ዶ/ር አብይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው 84 ከመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመ አንድ የቅኝት ሪፖርት 88 ከመቶው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ አመልክቷል፡፡ (VOA) ዋሺንግተን ዲሲ — ዶ/ር አብይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው 84 ከመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመ አንድ የቅኝት ሪፖርት 88 ከመቶው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለውጥ ያመጣሉ ብለው…

ስትኖር ለብቻህ አትኑር ! – መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ

የሌሎችን ችግር በመፍታት ኑር ገንዘብ ካለህ በገንዘብህ ደሃውን በመርዳት ኑር ጉልበት ካለህ በጉልበትህ ደካመውን በመርዳት ኑር እውቀት ካለህ እውቀትህን ሌላው በማካፈል ኑር ሥልጣን ካለህ ለተበደሉት በመፍረድ ኑር ቤት ካለህ ጎዳና ላይ ወድቆ የሚያድረውን ወንድምህን በማስጠጋት ኑር ልብስ ካለህ ራቁቱን ላለው ወንድምህ በማልበስ ኑር ምግብ ካለህ የሚበለው ላጣው ወንድምህ በማብላት ኑር ገንዘብ ካለህ ለሌላው አካፍል የአንተ…

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጆርካ ኢቨንትስ ስያሜውንና መለያውን በመጠቀም የሚለቃቸው ማስታወቂያዎች ህገ ወጥ መሆናቸውን ገለጸ

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በሃገር ውስጥ የተለያዩ ሁነቶችን የሚያዘጋጀው ጆርካ ኢቨንትስ የቻምፒየንስ ሊጉን ስያሜና መለያ በመጠቀም የሚለቃቸው ማስታወቂያዎች ህገ ወጥ መሆናቸውን ገለጸ። የቻምፒየንስ ሊጉ የቴሌቪዥን ሁነት እና ሚዲያ ገበያ ክፍል ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፥ ጆርካ ኢቨንትስ ከቻምፒየንስ ሊጉ የፍጻሜ ጨዋታ ጋር በተያያዘ የቻምፒየንስ ሊጉን ስያሜና መለያ መጠቀሙ አግባብነት የሌለውና ህገ ወጥ ነው ብሏል። ጆርካ ኢቨንትስ በነገው እለት…

መኖር ቢያቅተን መሞት አያቅተንም! – ዘውድአለም ታደሰ

መኖር ቢያቅተን መሞት አያቅተንም! «ዘውድአለም ታደሰ» ያኔ በቀውጢው ግዜ ኦሮሚያ ላይ በመንግስት ታጣቂዎች ህዝቡ ላይ የደረሰውን በደል ሳልደክም የተቃወምኩት ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ቲም ለማን በምችለው አቅም የደገፍኩት ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ዶክተር አብይ ወደስልጣን ሲመጣ ደስ ያለኝ ኦሮሞ ስለሆንኩ አልነበረም። ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እንጂ!! አሁን ግን ኢትዮጵያ የሰርግና የለቅሶ ድንኳን የተጣሉባት ሰፈር ሆናለች! ኦሮሚያ ነፃነቷን ተቀናጅታ ወደተረጋጋ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram