የስደተኞች ጉዳይ በቀጣዩ የስዊድን ምርጫ ትልቅ ትኩረት እንደሚሰጠው ተገለጸ

ስዊድን የፊታችን መስከረም ወር ምርጫ ለማካሄ የተዘጋጀች ሲሆን፥ የሃገሪቱ የፖሊተካ ፓርቲዎችን በስደተኞች ጉዳይ ላይ የሚኖራቸው አቋም የምረጡኝ ዘመቻ ቅስሳውን የሚወስን ቁልፍ ጉዳይ ይሆናል ተብሏል። የሀገሪቱ ግራ ዘመም ፓርቲ ቃለ አቀባይ የሆኑት ሊንዳ ስነከር በስደተኞች የፖሊሲ ጉዳይ ላይ የፓለቲካ ፓርቲዎች የሚኖኖራቸው አቋም የምርጫውን ውጤት ሊቀይር እንደሚችልም ነው የገለጹት። በሀገሪቱ በፈረንጆቹ 2017 ብቻ 27 ሺህ ዜጎች ጥገኝነት የጠየቁ ሲሆን፥…

ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር መሞከሪያ ጣቢያዋን አፈረሰች

ሰሜን ኮሪያ በፑንግዬሪ የሚገኘውን የኒኩሌር መሞከሪያ ጣቢያ ዋሻዎችን ማፍራረሷ ተነገረ። ሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር መሞከሪያ ጣቢያውን ያፈራረሰችው በኮሪያ ልሳነ ምድር የነገሰውን ውጥረት ለማርገብ አስባ መሆኑም ተገልጿል። የመሞከሪያ ጣቢያ የማፍረስ ስነ ስርዓትን ለመታዘብ ወደ ስፍራው ያቀኑ ዓለም አቀፍ ጋዜጠኞችም በአካባቢው ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መመልከታቸውን መስክረዋል ነው የተባለው። ከመላው ዓለም የተውጣጡ ጋዜጠኞች ሁኔታውን እንዲታዘቡ በማድረግም ታላላቅ ፍንዳታዎች በኋላ…

የኦሮሚያ ክልል ለ7 ሺህ 611 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ7 ሺህ 611 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። ይቅርታ ከተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች ውስጥ 7 ሺህ 183 ወንዶች ሲሆኑ፥ ቀሪዎቹ 428 ደግሞ ሴቶች ናቸው። ለህግ ታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረጉት የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ፥ በክልሉ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት የሚሰራው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ማለታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል። የክልሉ መንግስት ከዚህ ቀደም በመስከረም ወር…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ጋር የመገናኘት እቅዳቸውን ሰረዙ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር የመገናኘት እቅዳቸውን ሰረዙ። ፕሬዚዳንቱ በፈረንጆቹ ሰኔ 12 ሲንጋፖር ላይ ሊካሄድ የታቀደው ውይይት እንደማይካሄድ አረጋግጠዋል። ይህንንም የወሰኑት ሰሞኑን ከሰሜን ኮሪያ ወገን ሲሰነዘሩ የነበሩት የጥላቻ ንግግሮችን መሰረት አድርገው መሆኑን ለኪም ጆንግ ኡን በላኩት ደብዳቤ ላይ አስፍረዋል። ዶናልድ ትራምፕ ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ወደፊት ተገናኝቶ የመወያየት ፍላጎት…

የኦዲት ግኝት ለማረም ፈቃደኛ ያልሆኑ ተቋማት ቁጥር አየጨመረ መምጣቱን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ገለጸ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፓርት እንደገለፀው የኦዲት ግኝት ለማረም ፈቃደኛ ያለሆኑ ተቋማት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ አየጨመረ መጥቷል። ከ2002 እስከ 2008 ባሉ ተከታተይ ዓመታት በተለያዩ ተቋማት ላይ የታዩ የኦዲት ግኝቶች ላይ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ህጋዊ እርምጃ እንዲወስድ መረጃው የተሰጠው ቢሆንም እስካሁን ምንም እርምጃ ያለመውሰዱን ዋና ኦዲተሩ ለምክር…

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራምን በትምህርት ቤቶች ተገኝተው ጎበኙ

የኢፌድሪ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራምን በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ለተማሪዎች ምቹ የትምህርት ሁኔታና አካባቢ እንዲኖር፥ ለትምህርት ያላቸውን ፍላጐትና ተነሳሽነት እንዲጨምርና የትምህርት አቀባበላቸውም እንዲሻሻል ለማድረግ የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዛሬው እለትም ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በተለያዩ ትምህር ቤቶች በመዘዋወር የህጻናት ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም መጎብኘታቸውን ከቀዳማዊት…

የኤምኤች 370 የመሰወር እንቆቅልሽ ሳይፈታ ፍለጋው በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ ያበቃል ተብሏል

ንብረትነቱ የማሌዢያ አውሮፕላን የነበረውን የኤምኤች 370 ፍለጋ በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ እንደሚያበቃ ኃላፊዎቹ አስታውቀዋል፡፡ ኤምኤች 370 ከአራት ዓመት በፊት ከማሌዢያ ኳላላፑር ተነስቶ ወደ ቻይና ቤጂንግ ሲበር ነበር የተሰወረው፡፡ የኤምኤች 370 አውሮፕላን መሰወር በዘመናዊው የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እንቆቅልሽ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ትንንሽ ስብርባሪዎች በማዳጋስካርና ህንድ ውቅያኖስ ውስጥ በምትገኘው ሪዩኒየን ደሴት ውስጥ ተገኝተዋል፡፡ ሆኖም ለአራት…

ትራምፕ አንድ የትዊተር ተከታያቸውን ማገዳቸው ህገ- መንግስታዊ አይደለም ሲል ፍርድ ቤት አስታወቀ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንድ የትዊተር ተከታያቸውን አግደዋል ተብሎ ክስ መቅረቡን ተከትሎ ፍርድ በቤት ከሀገሪቱ ህገመንግስት አንፃር በሳለፈው ውሳኔ መሰረት ፕሬዚዳንቱ ተከታያቸውን ማገድ እንደማይችሉ አስታውቋል። ትዊተር የህዝብ መድረክ በመሆኑ ፕሪዚዳንቱ ሆነ ሎሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተከተያቸው ስለተቻቸው ብቻ በህገ መንግስቱ ከተደነገገው የመናገር መብት አንፃር ማገድ ትክክል እንዳልሆነ ፍርድ ቤቱ ገልጿል። የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የናይት የመጀመሪያ የህገመንግስት…

ቅዠት ከጤናችን ጋር ግንኙነት ይኖረው ይሆን?

የአብዛኞቻችን ቅዠት ከአደጋ ጋር የተገናኙ ሲሆኑ፥ ምናልባት አንዳንዶቻችን አንድ ግለሰብ መሳሪያ አንግቶ ሊገለን ሲያባርርን እኛም ስንሯሯጥ በላብ ተዘፍቀን አዳራችንን ልናሳልፍ እንችላለን፡፡ እንዲሁም እንደየሀገሩ እና እንደየባህሉ ሰዎች በየዕለቱ የሚገጥሟቸው ዋና ዋና ተብለው የተለዩ ቅዠቶች ይኖራሉ፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል የህልምና የቅዠት ትምህርት ክፍል ታዲያ ይህ ቅዠት የሚባለው ነገር ከጤናችን ጋር ግንኙት ይኖረው ይሆን የሚለውን ነገር ለመለየት ጥናት አካሂዷል፡፡…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram