የትምህርት ሚኒስትር በሺዎች ለሚቆጠሩ መመህራን ፈተና መስጠቱን ተናገረ

እስካአሁን የሞያ ብቃት ምዘና ከወሰዱ 251ሺ የኢትዮጵያ መምህራን ፈተናውን ያለፋት 22በመቶ ያህሉ ብቻ ናቸው… የትምህርት ሚኒስቴር በአገሪቱ ላሉ በሺዎች የሚቆጠሩ መምህራን ፈተና መስጠቱን ተናገረ፡፡ መምህራኑ ፈተና የተቀመጡት የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ለማግኘት እንደሆነ ሰምተናል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ከ91 ሺ በላይ መምህራንን ለመፈተን ፕሮግራም ይዞ ፈተና የሰጠ ሲሆን ምን ያህል መምህራን ፈተናው እንደወሰዱ መረጃው እየተሰበሰበ ነው ተብሏል፡፡ በትምህርት…

ፉከራ ይቀንስ፣ ወዮልህ/ወዮልሽ ይቀንስ – ኤፍሬም እንዳለ

ፉከራ ይቀንስ፣ ወዮልህ/ወዮልሽ ይቀንስ (ኤፍሬም እንዳለ) “ጤና ይስጥልኝ፣ ኤፍ.ኤም. ነው?” “አዎ፣” “በተነሳው ጉዳይ ላይ አስተያየት ለመስጠት ነበር፡፡” “እሺ ጌታዬ፣ እርሶን ማን እንበል…” “ግዴለም ስሜ ይቆይልኝ…” ‘ስሜ ይቆይልኝ’ የምትል አባባል አለች… ሁለት ቃላት፣ ብዙ ትርጉም፡፡ ሰዎች በትንሹም ነገር ቢሆን ሃሳባቸውን ለመስጠት ምን ያህል እንደሚሳቀቁ ነው፡፡ እና ገና ለገና ይተረጉምባኛል እየተባለ እኮ ሀሳባችንን አምቅን እነኖራለን… አንደ ሰሞን…

በምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ለተከሰተው ቅሬታ በጊዜያዊ እና ዘላቂ መፍትሄ ስምምነት ላይ ተደረሰ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች የአማራ ተወላጆች የመሬት ይዞታ ባለቤትነት መብት ይረጋገጥልን ጥያቄ በሁለቱም ህዝቦች ጊዜያዊ እና ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት የሚያስችል ምክክር ተደርጓል፡፡ የመሬት ባለይዞታነት መብት ይረጋገጥልን ጥያቄ አቅራቢዎቹ፡- • ከ2 ሄክታር በላይ ያለን መሬት በህጋዊነት ተይዞ የባለቤትነት መብት አልተረጋገጠልንም፤ • 2 ሄክታር ያልሞላ ይዞታ ያለን ሰዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር አልተሰጠንም፤…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመታዊ እቅድ አፈጻጸም ከመጭው ሰኔ ወር ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ግምገማ ይደረግበታል

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች አመታዊ እቅድ አፈጻጸም ከመጭው ሰኔ ወር ጀምሮ ምክር ቤት ቀርበው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ግምገማ ሊደረግባቸው ነው። የተገልጋይን እርካታ የስኬት መለኪያቸው አድርገው ሃላፊነታቸውን የሚወጡ የመንግስት የአገልግሎት መስጫ ተቋማት የመኖራቸውን ያህል፥ ከአገልግሎት አሰጣጥ አኳያ ቅሬታ የሚነሳባቸውም የዚያኑ ያህል ናቸው። ባለሙያዎች ደግሞ ሁለቱም አይነት ተቋማት በየጊዜው አሰራራቸውን ቢፈትሹና አፈጻጸማቸውን ቢገመግሙ የህብረተሰቡን እርካታ ማረጋገጥ እንደሚቻል ይገልጻሉ። መንግስት…

ኬንያ ህጋዊ መረጃ ያልያዙ ስደተኞች እንዲመዘገቡ ወይንም ከሀገር እንዲወጡ 60 ቀናትን ሰጠች

የምስራቅ አፍሪካዋ ኬንያ በሀገሯ የሚገኙ ስደተኞች ለመቆጣጠር እንዲያመቻት ቀርበው ምዝገባ እንዲያደርጉ ወይንም ከሀገር እንዲወጡ 60 ቀናት መስጠቷን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቷ የአገር ውስጥ ሚኒስትር ፍሬድ ማቲያንግእ ህጋዊ መረጃ ያልያዙ ስደተኞች የጸጥታ ስጋት መሆናቸውንና እንዲሁም ግብር እንደማይከፍሉ እና የዜጎችን የስራ እድል እንደሚነጥቁ ገልጸዋል፡፡ በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ወስጥ የማይመዘገቡ ስደተኞች ወደ እስር እንደሚወርዱ አሳስበዋል፡፡ በሀገሪቷ ከ100 ሺህ በላይ ስደተኛ…

ጎግል የ4 ነጥን 4 ሚሊየን የአይፎን ተጠቃሚ ደንበኞቹን መረጃ በሚስጥር ሰብስቧል በሚል ተከሰሰ

ጎግል በብሪታኒያ የ4 ነጥን 4 ሚሊየን የአይፎን ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎችን መረጃ በሚስጥር ሰብስቧል በሚል ተከሰሰ። ጋርዲያን ያወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው፥ ጎግል የአይፎን ስማርት ስልክ ተጠቃሚ ደንበኞቹን መረጃ ሳፋሪ በሚባለው ብራውዘር አማካኝነት ነው የሰበሰበው። ጎግል በሳፋሪ ብራውዘር አማካኝነትም የሰዎችን ዘር፣ የማህበራዊ ኑሮ ደረጃ፣ አእምሯዊ እና አጠቃላይ ጤንነት፣ የፖለቲካ አመለካከት፣ የግብይት ባህሪ እንዲሁም የፋይናንስ ሁኔታን የሚያሳዩ መረጃዎችን ያለ…

ፕሬዚዳንት ራማፎዛ የደሞዛቸውን ግማሽ ለማህበራዊ አገልግሎት ሊለግሱ ነው

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲይሪል ራማፎዛ የማህበራዊ አገልግሎቶች ፕሮግራምን ለመደገፍ ግማሽ ደሞዛቸውን ሊለግሱ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ግምሽ ደሞዛቸውን የሚለግሱት ለኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን መሆኑን በትዊተር መልዕክታቸው ገልጸዋል፡፡ የ65 ዓመቱ ራማፎዛ ልገሳውን በይፋ ሐምሌ 11 በሚከበረው የማንዴላ ልደት ላይ እንደሚያሳውቁ በመልዕክታቸው አስፍረዋል፡፡ እስከአሁን የራማፎዛ ወርሃዊ ደሞዝ ምንያህል እንደሆነ የተገለጸ ነገር ባይኖርም ከ20 ሺህ ዶላር በላይ ሊያገኙ ይችላሉ ብለው…

ለደም ግፊት የሚያጋልጡ ምክንያቶች

የደም ግፊት በሰውነት ውስጥ ያለው የደም ፍሰት ከተለመደው ፣ ጤነኛ ከሆነው መስመር እና ደም ቧንቧ ግድግዳ የደም ፍሰቱ ከመጠን በላይ ሲሆን የሚከሰት በሽታ ነው። የደም ግፊት በሂደት ችግሩ እየጎላ እና እየገዘፈ በሚሄድበት ወቅት ለልብ በሽታ እንደሚያጋልጥ እና በርካታ ሰዎች እንዳጠቃ መረጃዎች ይጠቁሟሉ ። በመመሆኑን ከዚህ በሽታ እራስ ለመከላከል ለጥንቃቄ እና ነገን ጤናማ ሆኖ ለመኖር ለደም…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram