የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ተደራዳሪ ቡድን ነገ አዲስ አበባ ይገባል

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ተደራዳሪ ቡድን ነገ ጠዋት አዲስ አበባ እንደሚገባ መንግስት ገለፀ። የድርጅቱ ተደራዳሪ ቡድን ወደ አዲስ አበባ የሚመጣው የኢፌዴሪ መንግስት መቀመጫውን ከሀገር ውጭ ካደረገውና የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ) ጋር ድርድር መጀመሩን ተከትሎ ነው። የድርጅቱ ተደራዳሪ ቡድን ወደ አዲስ አበባ መምጣትም የድርድሩ አካል መሆኑን ነው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የገለፀው። የኢፌዴሪ…

በቀላሉ አስደናቂ ዳሌ እንዲኖርሽ የሚያደርጉ ቀላል የቤት ውስጥ እንቅስቃሴ

ዳሌና ቁንጅና ( ዳሌ ምንድነው? ) ውበት እንደተመልካቹ ነው። ውበት እንደ አካባቢው ነው። ውበት ልዩ ልዩ ነው። ለምእራባውያን ውበት ቅጥነት ነው። ለአፍሪካውያን ደግሞ ውበት ዳሌ ነው። *** ዳሌ ማለት ቂጥ በጨዋ ቋንቋ ተቆላምጦ ሲጠራ ነው። እኛ ኢትዮጵያውያኖች እንደተቀሩት አፍሪካውያን ወንድሞቻችን ዳሌን እናደንቃለን፤ ዳሌን እናፈቅራለን፤ ዳሌን እንመኛለን፤ ስለ ዳሌ ስንገጥም፤ ስለ ዳሌ ስንዘፍንና ዳሌን ስንመኝ ኖረናል።…

ያለ እድሜያችን ትልቅ ሰው የሚያስመስለን የሸበተ ፀጉራችንን የምናስተካክልበት ልዩ ውህድ

ሽበት በእድሜያቸው የገፉ ወይም ያረጅ ሰዎች ላይ መመልከት የተለመደ ሲሆን በፊት ሰምተነው በማናውቀው ሁኔታ በወጣቶችም ላይ መከሰት/መታየት የተለመደ እየሆነ ነው ይህም የሚከሰተው በተፈጥሮ ፀጉር ጥቁር ቀለም እንዲኖረው የሚያደርጉት ሴሎች መመረት ሲያቆሙ ወይም ሲቀንሱ ነው። የሽበት መንስኤዎች ዘረመል/የዘር ሀረግ፣ሲጋራ ማጨስና የተመጣጠነ ምግብ አለመመገብ በወጣትነት ፀጉራችን ነጭ እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። ዘረመል ወይም የዘር ሀረግ ለፀጉር ነጭ…

መንግስቱ ኃ/ማርያም በግንቦት 13 ሲታወሱ

ታሪክን የኋሊት፣ ግንቦት 13፣2010 ኢትዮጵያን ለ17 አመታት እንደፈቀዱና እንደፈለጉ በኃይል ሲገዙና ሲነዱ የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም፣ የተቃዋሚ የጦር ሀይል ወደ አዲስ አበባ ሲቃረብ፣ ሸሽተው ከሀገር የወጡት ከዛሬ 27 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን ነበር፡፡ እለቱ ማክሰኞ ነበር፡፡ በስድስት ሰዓቱ የኢትዮጵያ ሬዲዮ፣ የዜና እወጃ፣ በሀገሪቱ ያለውን ደም ማፍሰስ ለማስቆም ሲባል ፕሬዚዳንት መንግስቱ ከሀገር እንዲወጡ መደረጉ ተነገረ፡፡…

ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ቦምብ ፈነዳ

በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ትላንት ምሽት ፍንዳታ መድረሱን የዓይን እማኞች ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ትላንት ምሽት ፍንዳታ መድረሱን የዓይን እማኞች ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል። ይህንኑ ያረጋገጠው የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ማብራሪያ አልሰጠም። ትላንት ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ ከዓለም ካፌ ፊት ለፊት የደረሰው ይህ ፍንዳታ ለጊዜው ከፍተኛ መደናገጥ ፈጥሮ እንደነበር…

Viber’s New Update And Its Features

‘የመንግስት ሹማምንት ለውጭ ሀገር ህክምና እና ለስራ በሄዱበት ሀገር የተጠቀሙበትን ዕዳ በአግባቡ ሊያወራርዱልኝ ባለመቻላቸው ተጠያቂ እየሆንኩ ነው’ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

በተለያዩ የመንግስት ሀላፊነቶች ላይ የሚገኙ የመንግስት ሹማምንት ለውጭ ሀገር ህክምና እና ለስራ በሄዱበት ሀገር የተጠቀሙበትን ዕዳ በአግባቡ ሊያወራርዱልኝ ባለመቻላቸው በኦዲት ግኝት ተጠያቂ እየሆንኩ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ በመንግስት የሀላፊነት ቦታ ላይ የተቀመጡ አመራሮች ወደ ውጭ ሀገራት በሚሄዱበት ጊዜ የሚጠበቅባቸውን እና በመስሪያ ቤታቸው መወራረድ የሚገባውን ሂሳብ በወቅቱ እየከፈሉ አይደለም ብሏል፡፡ትላንት በህዝብ እንደራሴዎች…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram