የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የመልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ

ዳዊት ታዬ – ሪፖርተር የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 20 ወራት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ጌታሁን ናና፣ ከኃላፊነታቸውን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ አቶ ጌታሁን ናና ኃላፊነታቸውን የለቀቁት በፈቃዳቸው ነው፡፡ ሆኖም ባንኩን ለመምራት በተመደቡ በአጭር ጊዜ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ የተገደዱት፣ በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከፍተኛ ጭቀጭቅ ያስነሳ ስብሰባ ከተካሄደ በኋላ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ እንደ ምንጮች ገለጻ አቶ ጌታቸው…

ከኃላፊነት የሚነሱ ባለሥልጣናትን በአምባሳደርነት መሾም በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

ዮናስ ዓብይ – ሪፖርተር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰውም ሆነ ሳይጨርሱ ከኃላፊነት የሚነሱ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአምባሳደርነት የሚሾሙበትን አሠራርና የፍትሐዊነት ችግር በተመለከተ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ ተነሳ፡፡ ጥያቄው የተነሳው ሐሙስ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የመሥሪያ ቤታቸውን የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ሲያቀርቡ ነው፡፡ ሪፖርቱ ከቀረበ በኋላ በፓርላማው የውጭ…

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ በፍርድ ቤት ተቃውሞ አሰሙ

ታምሩ ጽጌ – ሪፖርተር በአርበኞች ግንቦት ሰባትና በኦነግ አባልነት ተጠርጥረው የሽብር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው ተከሳሾች ከማረሚያ ቤት ወደ ፍርድ ቤት ከመጡ በኋላ፣ በፍርድ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲደርሱ ተቃውሞአቸውን አሰሙ፡፡ በእነ ሚፍታህ ሼክ ሰሩር መዝገብ ክስ የተመሠረተባቸው 49 ተከሳሾችን ጨምሮ በእነ ክንዱ ዱቤ፣ በእነ ጎይቶም ርስቃይና በእነ አስቻለው ደሴ የክስ መዝገቦች ተካተው ክስ የተመሠረተባቸው በርካታ እስረኞች፣…

ETHIOPIA MOVES TO REASSURE INVESTORS AFTER GUNMEN KILL THREE DANGOTE CEMENT EMPLOYEES

Liyat Fekade Addis Abeba, May 18/2018 – After the tragic killing of three staffs of the Dangote Cement Ethiopia office, the government moves to reassure investors both in the country and those eying the country as their next business destination to “provide the level of support and protection required by investors”. Dr Belachew Mekuria (PhD), Commissioner, Ethiopian Investment Commission,…

ምሁራን የህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ሳይንሳዊ ጥናት ያደርጋሉ

ከኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን የተውጣጡ ምሁራን የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ ሳይንሳዊ ጥናት እንደሚያካሂዱ የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሶስቱ አገሮች መሪዎች በሰጡት መመሪያ መሰረት ከሀገራቱ የተውጣጡ የውሃ ጉዳዮች ሚኒስትሮች፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና ደህንነቶች በብሄራዊ ቴክኒካል ኮሚቴ እየታገዙ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ውይይት ከሶስት ቀን በፊት መጠናቀቁ ይታወሳል። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ…

የተማሪዎችን የፊት ገጽታ በመመልከት ትምህርታቸውን በትኩረት መከታተል አለመከታተላቸውን የሚለየው ካሜራ

አንድ የቻይና ትምህርት ቤት ተማሪዎች ክፍል ውስጥ በትኩረት እየተማሩ መሆን አለመሆኑን የሚቆጣጠር ካሜራ ስራ ላይ አውሏል። በቻይና ሀንግዡ ቁጥር 11 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተገጠመው ካሜራ የተማሪዎችን የፊት ገፅታ በመቅረፅ ተማሪዎች በትኩረት እየተከታተሉ መሆን አለመሆናቸውን ያሳውቃል ተብሏል። ዘመናዊ የክፍል ውስጥ ባህሪ መከታተያ ስርዓት በሚል የተጀመረው በቴክኖሎጂ የታገዘ ቁጥጥር በመላ ቻይና ተግባራዊ እንደሚሆንም ነው የተጠቆመው። ስርዓቱ…

ኮርፖሬሽኑ ገበያ ለማረጋጋት 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለተጠቃሚዎች ማከፋፈሉን ገለጸ

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ገበያ ለማረጋገት የሚያስችል 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለተጠቃሚዎች ማከፋፈሉን ገለፀ። ኮርፖሬሽኑ መንግስት ድጎማ የሚያደርግባቸውን መሰረታዊ ሸቀጦች ለተጠቃሚዎች በማከፋፈል ገበያ የማረጋጋት ስራ ይሰራል። የኮርፖሬሽኑ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወይዘሮ እቴነሽ ገብረሚካኤል ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በመንግስት ድጎማ የሚደረግባቸውን ሸቀጦች ለተጠቃሚው የህብረተሰብ ክፍል እንዲሰራጭ እየተደረገ ነው። በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ…

በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የደረሰ ቃጠሎ ከፍተኛ የንብረት ውድመት አስከተለ

በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ካልሚ ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግድል ድርጅት መጋዝን ላይ የተነሳ የእሳት አደጋ ከፍተኛ የንብረት ውድመት ማድረሱን የገንዳ ውሃ ከተማ  ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ ኢንስፔክተር ሃይማኖት ከፋለ ለኢዜአ እንደገለፁት ትላንት ከእኩለ ሌሊት በኋላ ባልታወቀ ምክንያት የተነሳው ቃጠሎ በመጋዘኑ ውስጥ የተከማቸውን የጥጥ ምርት አውድሟል። አደጋውን ለመከላከል የአካባቢው ማህበረሰብ ከፀጥታ መዋቅሩ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ ከቄለም ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር በደምቢ ዶሎ ከተማ እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቄለም ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር በደምቢ ዶሎ ከተማ እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ጋር በመሆን ነው ከቄለም ወለጋ ዞንና ከደምቢ ዶሎ ከተማ የተውጣጡ የነዋሪዎች ተወካዮችን እያወያዩ ያሉት። በመድረኩ ላይም የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ከቄለም ወለጋ ዞንና ከደምቢ ዶሎ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ተወካዮች…

”ለዓመታት በህጋዊ መንገድ ስንጠቀምበት የኖርነውን የእርሻ መሬት እየተወሰደብን ነው” የአማራ ተወላጅ አርሶ አደሮች

ለዓመታት በህጋዊ መንገድ ስንጠቀምበት የኖርነውን የእርሻ መሬት እየተወሰደብን ነው ሲሉ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ የሚገኙ የአማራ ተወላጅ አርሶ አደሮች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ በወረዳው በሚገኙ አዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች 2ሺህ አባወራዎች ችግር እንዳጋጠማቸው ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ከ20 ዓመታት በላይ የእርሻ መሬት ግብር የከፈሉበት ካርኒና የመሬት ማረጋገጫ ደብተር እንዳላቸው የአማራ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram