ከአንድ ሚሊየን ዶላር በላይ በህገ ወጥ መልኩ ከሃገር ሊወጣ ሲል ተያዘ

በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የክልሎች የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ አመንቴ እንዳሉት 591453 የአሜሪካ ዶላር እና 7000 ዩሮ በከባድ ጭነት መኪና እስፒከር ውስጥ ተደብቆ በጅቡቲ በኩል ሊወጣ ሲል አዋሽ ብሄራዊ ፓርክ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውሩ ተሳታፊ የሆነው አሽከርካሪ ለተጨማሪ ምርመራ ከነመኪናው በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በተመሳሳይም በአዳማ ኬላ ወለንጪቲ…

ከሳዑዲ አረቢያ ከእስር ከተለቀቁት ኢትዮጵያዊያን መካከል 690 ያህሉ አዲስ አበባ ገቡ

እስረኞቹ በአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት አስተባባሪነት ዛሬ ግንቦት 11፣2010 ምሽት በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ከእስር ተለቀው አዲስ አበባ ከገቡ ኢትዮጵያዊያን መካከል አስተያየታቸውን ለኢቲቪ የሰጡ መንግስት ከጨለማ ውስጥ ስላወጣቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በሳኡዲ አረቢያ ከትላንት ወዲያ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት…

MPs question appointment of diplomats

By Yonas Abiye – The Reporter Members of the House of Peoples’ Representatives (HPR) raised questions regarding the competency of newly appointed ambassadors and heads of mission of Ethiopia’s diplomatic outposts, most of whom were unseated from government executive offices. However, Ministry of Foreign Affairs (MoFA) defended the appointees while admitting the need to review the…

Filling the Dam

By Yohannes Anberbir – The Reporter Kevin Wheeler is an engineer and project manager with over 15 years of experience in the area of water resources planning and engineering, hydrologic and hydraulic systems modeling, water delivery system design and construction, and stakeholder education and capacity building. He also has an extensive expertise in the development…

Bunge offers lowest price for wheat purchase

By Dawit Endeshaw – The Reporter Bunge S.A–Switzerland-based trading company–has managed to give a lowest offer of 286 million birr for the supply of 35,000 metric tons of wheat, The Reporter has learnt. The wheat is planned to be acquired as part of the government’s and donor’s effort to support those who are under The…

Abiy assures Al Amoudi’s release

By Brook Abdu – The Reporter Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) announced today that he has discussed the release of jailed Ethiopian-born Saudi Arabian Sheik Mohammed Al Al Amoudi with the Saudi Crown Price Mohammad Bin Salman and said that he got positive response. “We have requested 10 things from the Saudi Crown Prince and nine…

የብሪታንያው ልዑል ጋብቻ

በበርካታ ብሪታንያውያን ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዑል ሃሪ እና የአሜሪካዊቷ ተዋናይት ሜጋን ማርክል የጋብቻ ስነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል። ከመላው ዓለም የመጡ ከ120 ሺህ በላይ የንጉሳውያን ቤተሰብ አፍቃሪዎች ይህን ስነ ስርዓት በቦታው ተገኝተው የተከታተሉት ሲሆን ከ2 ቢሊዮን በላይ ህዝብ ደግሞ በቀጥታ በቴሌቪዥን ተመልክቶታል ተብሏል። የዛሬዎቹ ሙሽሮች የልዑል ሃሪ እና አሜሪካዊቷ ሜጋን ማርክል ጋብቻቸውን የፈጸሙበት የቅዱስ ጊዮርጊስ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram