ጣሊያናዊው ግብ ጠባቂ ቡፎን የጁቬንቱስ ቆይታው ቅዳሜ እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ

ጣሊያናዊው ግብ ጠባቂ ጃንሉውጂ ቡፎን የፊታችን ቅዳሜ ለክለቡ ጁቬንቱስ የመጨረሻውን ጨዋታ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ለጣሊያኑ ጁቬንቱስ የእግር ኳስ ክለብ ላለፉት 17 ዓመታት የተጫወተው የ40 ዓመቱ ቡፎን፥ ቅዳሜ እለት ከጁቬንቱስ ጋር የነበረው ቆይታ እንደሚጠናቀቅም አስታውቋል። ከጣሊያን ብሄራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫን ማንሳት የቻለው ቡፎን፥ ከጁቬቱስ ጋር በመሆን 9ኛ የሴሪ አ ዋንጫውን ከሄላስ ቮሬና ጋር በአሊያንዝ ስታዲየም በሚያደርጉት…

ዩ ትዩብ አዲስ የሙዚቃ ማሰራጫ አገልግሎት ሊጀምር ነው

ዩ ትዩብ በመጪው ሳምንት አዲስ ልዩ የሙዚቃ ማሰራጫ አገልግሎት እንደሚጀምር እና ለዚህም ተጨማሪ ክፍያ እንደሚያስከፍል አስታወቀ። አዲሱ የሙዚቃ ማጫወቻ አገልግሎት ከደንበኞቹ የቆየ አጠቃቀም ታሪክ እና ፍላጎት በመነሳት የግል የሙዚቃ ዝርዝር እና ሌሎች አዲስ የአጠቃቀም ይዘቶች ይዞ እንደመጣ ዩ ትዩብ አስታውቋል ። በዚህ መሰረት ኩባንያው ነባሩን አገልግሎት ጨምሮ ለአዲሱ ሙዚቃ ማሰራጫ አገልግሎቱት ሁለት ዶላር ለማስከፈል ማቀዱ…

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገሪቱ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያዋቀራቸው 12 ግብረ ሃይሎች ስራዎች ወደ ሚመለከታቸው ተቋማት ተላለፉ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈው ታህሳስ ወር ባካሄደው ስብሰባው በሀገሪቱ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ያዋቀራቸው 12 ያህል ግብረ ሃይሎች ሲያከናውኗቸው የነበሩት ሥራዎች በቀጥታ ጉዳዩ በሚመለከታቸው ተቋማት እንዲከናወኑ መንግስት ወሰነ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የኢፌዴሪ መንግስት የህዝብን ጥያቄዎች እና ሳይፈቱ እየተንከባለሉ ዛሬ ላይ የደረሱ ችግሮችን ለመፍታት ከምንጊዜውም በላይ በቁርጠኝነት በመስራት ላይ…

በቡሩንዲ የፕሬዚዳንትን የስልጣን ዘመን የሚወስን ህዝበ ውሳኔ ሲካሄድ ዋለ

ቡሩንዲ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት የስልጣን ቆይታ ጊዜ የሚወስን ህዝበ ውሳኔ ስታደርግ ውላለች። ህዝበ ውሳኔው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፔየሬ ኑኩሩንዚዛ እስከ ፈረንጆቹ 2034 ድረስ በስልጣን ላይ እንዲቆዩ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል። ፕሬዚዳንቱ የሀገሪቱን የእርስ በእርስ ግጭት ለማስቆም በታንዛኒያዋ አሩሻ ከአማፂያን ጋር የሰላም ስምምነት ከተፈራሙ በኋላ በፈረንጆቹ 2005 ወደ ስልጣን የመጡ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን፥ ይህ ስምምነት ከሁለት ተከታታይ የስልጣን ዘመናት…

በሆለታ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 38 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ

በሆለታ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ላይ የደረሰ የእሳት አደጋ ንብረት ማውደሙን የከተማዋ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። እንደ ጽህፈት ቤቱ ገለጻ በእሳት አደጋው በሆለታ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የነበረ 38 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል። የእሳት አደጋውንም በአካባቢው ነዋሪ፣ ፖሊስ እና የመከላከያ ሰራዊት አባላት እንዲሁም ከአዲስ አበባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ወደ ሳዑዲ አረቢያ አቀኑ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሳዑዲ አረቢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ወደ አገሪቱ አቀኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሳዑዲ ጉብኝት የሚደርጉት የሀገሪቱ ንጉስ ቢን ሳልማን አብዱልአዚዝ ባደረጉላቸው ግብዣ መሰረት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በመካከለኛው ምስራቅ በሚያደረጉት የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ከሀገሪቱ ባለስልጠናት ጋር በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች…

የባለስልጣናት የውጭ ሀገራት ጉዞ የቁጥጥር ስርዓት

የመንግስት ባለስልጣናት ከአገር ውጭ የሚያደርጉት ጉዞና መዳረሻዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለፁ። ከአገር ውጭ ባላቸው የባንክ አካውንት ላይም ምርመራ እየተደረገ ነው ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒትሩ ለአዲሱ ካቢኔ በቀጣይ ጊዜያት እንዴት ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚቻል በሰጡት ማብራሪያ ላይ አፅንኦት ከሰጡባቸው ጉዳዮች መካከል ከውጭ ጉዞ ጋር ተያይዞ እየመጣ ያለ ብክነት አንዱ ነው። በአንድ…

የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮኑ ባርሴሎና በኔልሰን ማንዴላ 100ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ የዋንጫ ጨዋታ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገብቷል

የካታላኑ ባርሴሎና ኮከቦቹን ሊዮኔል ሜሲን እና ሉዊስ ሱዋሬዝን ጨምሮ በኦሊቨር ሬጊናልድ ታምቦ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ተጫዋቾችም በርካታ ህዝብ አቀባበል ያደረገላቸው ሲሆን በፀጥታ አስከባሪዎችና በፖሊሶች ጥበቃ ታጅበው ወደ ማረፊያቸው ሄደዋል። ባርሴሎና በደቡብ አፍሪካ በሚኖረው ቆይታ ስፔን የ2010 የዓለም ዋንጫን ባነሳችበትና ሶከር ሲቲ በመባል በሚጠራው ግዙፉ ኤፍ ኤን ቢ ስታዲየም ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ…

የጃፓን የባቡር ኩባንያ ከመነሻው 25 ሰከንድ ቀድሞ በመጓዙ ተሳፋሪዎችን ይቅርታ ጠየቀ

የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ኩባንያው በደንበኞቻችን ላይ የፈፀምነው ጥፋት ከባድና ይቅር የማይባል ቢሆንም ይቅርታ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን ነው ያለው። ከኖቶጋዋ ጣቢያ የሚነሳው 7 ሰዓት ከ12 ቢሆንም የባቡሩ ኦፕሬተር የመነሻ ሰዓት አድርጎ ያሰበው 7 ሰዓት ከ11ን በመሆኑ ምክንያት 7 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ ላይ ጉዞውን ለመጀመር ተገዷል። በዚህም ባቡሩ ከመነሻ ሰዓቱ 25 ሰከንዶችን ቀድሞ በመጓዙ ኩባንያው ታላቅ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram