የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ ከእስር ተፈቱ

ታምሩ ጽጌ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊና አማካሪ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ተፈቱ፡፡ በሙስና ወንጀል ክስ ተመሥርቶባቸው ከ2006 ዓ.ም. ጀምሮ በእስር ላይ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ፣ ተፈርዶባቸው የነበረውን የእስራት ቅጣት አጠናቀው ከእስር የተፈቱት ከሁለት ሳምንት በፊት ነው፡፡ አቶ ወልደ ሥላሴ ደንቡን ተከትሎ ፈቃድ ከሚሰጥ አካል ፈቃድ ጠይቀው…

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ማኔጀር ተገደሉ

ቃለየሱስ በቀለ የዳንጎቴ ሲሚንቶ የኢትዮጵያ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዲፕ ካማራ ረቡዕ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. አሥር ሰዓት ላይ ከጸሐፊያቸውና ከሾፌራቸው ጋር  ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ 85 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ ወረዳ፣ ልዩ ስሙ ረጂ በተባለ አካባቢ በሚገኘው የዳንጎቴ ሲሚንቶፋብሪካ አካባቢ መገደላቸው ተሰማ፡፡ በ2008 እና በ2009 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመፅ ሳቢያ ንብረቶቻቸው ከተጎዱባቸው ፋብሪካዎች መካከል ዳንጎቴ አንዱ ነው፡፡ ግድያውን የፈጸሙ አካላት ማንነታቸው ያልታወቀ ሲሆን፣  በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም አልተረጋገጠም፡፡ የዳጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ባለቤት አሊኮ ዳንጎቴ ሐሙስ ግንቦት 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ኢትዮጵያ…

TEDDY AFRO – ETHIOPIA | DC May 2018 at the Anthem DC

The musician’s latest album, with songs hailing Ethiopia’s glorious past, is the fastest-selling record in the country’s history. But his political views have made him enemies at home ewodros Kassahun’s manager meets me on a quiet suburban road inside a gated compound. With their neoclassical mansions, manicured lawns and white picket fences, compounds such as…

የሆድ ድርቀትን በቀላሉ ለማከም

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የሆድ ህምም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። የሆድ ህመም ሁሉም ሰው በህይወቱ ከአንድ ጊዜ በላይ ሊያጋጥመው እንደሚችልም ይጠበቃል። ችግሩ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት ቢሆንም ዋናው ነገር ከጀርባው ያለውን ምክንያት አውቆ እራስን መጠበቁ ላይ ነው። ከዛም ባለፈ ህመሙ ሌላ የተደበቀ በሽታን እንደሚያመ ላክትም አውቆ በፍጥነት ወደ ሆስፒታል መሄድ ተገቢ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ የምግብ አለመፈጨት፣ የሆድ…

በ90ዎቹ ስለ ተዘፈኑ የፍቅር ዘፎኖች አዝናኝ የሰዎች ትዝታ

የሙዚቃ ሊቁ ፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ ከ1930 – 1990 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ እውቀት ላይ የተመሠረተ ትምህርት በመማር የላይኛው ጥግ ላይ የደረሰ ነው። በሀገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የሙዚቃ ት/ቤት እንዲከፈት አስተዋፅኦ ካደረጉ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። በዚሁ የሙዚቃ ት/ቤት ማለትም በቅዱስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዳይሬክተር ሆኖ አገልግሏል። ከዚህም አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሙዚቃን ጥበብ…

በቦክስ አዲስ ታሪክ ያስመዘገበችው ከወጣቷ ቦክሰኛ ሀና ደረጄ ጋር ቆይታ

ለተከታታይ 6 ቀናት በሞሮኮ ትልቋ ከተማ ካዛብላንካ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች ቦክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያዊቷ ሀና ደረጀ ድል ቀንቷታል። በ45 ኪ.ግ ኢትዮጵያን በመወከል የተወዳደረችው ሀና የአልጀርያ ተወዳዳሪን በፍፁም የበላይነት አሸንፋለች ። በዚህም በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያን በመወከል በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ የምትሳተፍ የመጀመሪያዋ ሴት ቦክሰኛ መሆኗን አረጋግጣለች ። ከጅግጅጋ ከተማ የተገኘችው ሀና ደረጀ በኢትዮጵያ…

የሶማሌ ያገር ሽማግሌዎች መንግሥትን እየተማጸኑ ነው

የሶማሌ ክልል የአገር ሽማሌዎች አቤቱታቸውን ለኢትዮጵያ መንግሥት ለማቅረብ አዲስ አበባ ገብተዋል። በክልሉ ተንሰራፍቷል ስላሉት ሙስና፤ በሕዝቡ ላይ ይደርሳል ያሉትን በደል ለኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት አቤቱታ ማቅረባቸውን ተናግረዋል። የተቃውሞ አራማጆች በበኩላቸው አሁንም ግድያና እስር ቀጥሏል ሲሉ ተናግረዋል። የጅጅጋው ሱልጣን አብዱራህማን እና አደም አላሌ አሊ ጨምሮ ከሶማሌ ክልል ወደ አዲስ አበባ የዘለቁ…

የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን አዳአ በርጋ ወረዳ የሚገኘው የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ሰዎች በተፈፀመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ። አብረዋቸው የነበሩ ሁለት የፋብሪካው ሰራተኞችም ህይወታቸው ማለፉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማነድ ፖስት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ጠቁሟል። የፀጥታ ሀይሎች በአሁኑ ወቅት አጥፊዎቹን አድኖ ለመያዝ ጥብቅ ክትትል በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን፥ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram