የጸጉር መዋቢያዎች በጥቁር አሜሪካዊ ሴቶች ጤና ላይ ጉዳት ሊያደርሱ እንደሚችሉ አንድ ጥናት አመለከተ

ጥቁር አሜሪካዊ ሴቶች በብዛት የሚጠቀሟቸው የጸጉር መዋቢያዎች በውስጣቸው የሚይዟቸውቅ ንጥረ ቅመመሞች/ ኬሚካሎች/ ጤናን ሊጎዱ እንደሚችሉ ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል። የጥናቱ ዋና ጸሀፊ የሆኑት ጀሲካ ሄልሜና ሌሎች የጥናቱ ተሳታፊዎች በ18 ጥቁር አሜሪካዊያን ሴቶች በሚጠቀማችው የጸጉር መዋቢያዎች ላይ ባደረጉት ጥናት መዋቢያዎቹ በሰዎች ጤና ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ንጥረ ቅመም ይዘት ያላቸው መሆኑን አረጋግጠዋል። የጸጉር መዋቢያዎቹ የንጥረ ቅመም ይዘታቸው ላይ ቁጥጥር…

Advertisements

ዘላለም ሽፈራው የወልድያ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የወልድያ ስፖርት ክለብ ዋና አሰልጣኝ መሆነው መሾማቸው ተነግሯል። አሰልጣኙ ከዛሬ ጀምሮ ክለቡን በይፋ ተረክበው ማሰልጠን እንደሚጀምሩም የወልድያ ስፖርት ክለብ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ሃዋሳ ከነማ፣ አዳማ ከነማ፣ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከነማ የመሳሰሉ ክለቦችን በማሰልጠን ሰርቷል። አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ወደ ወልድያ መምጣትም ክለቡን ሊያነቃቃው እንደሚችል ተገምቷል። የወልድያ ስፖርት ክለብ ባሳለፍነው…

በለገሱት ደም የ2 ነጥብ 4 ሚሊየን ህፃናትን ህይወት የታደጉት አዛውንት

ለተከታታይ 6 አስርት ዓመታት ደም በመለገስ የ2 ነጥብ 4 ሚሊየን ህፃናትን ህይወት የታደጉት አዛውንት ከበርካቶች አድናቆት እየጎረፈለላቸው ነው። ጄምስ ሀሪሰን የተባሉት የ81 ዓመቱ አዛውንት በደማቸው ውስጥ አዲስ የሚወለዱ ህፃናትን ከሞት የሚታደግ “አንቲ-ዲ” ክትባት የተባለ መድሃኒት ለመስራት የሚያስችል ንጥረ ነገር ይገኛል። ታዲያ አዛውንቱ ጀመስ ሀሪ ላለፉት 60 ዓመታት ደማቸውን ለዚሁ ተግባር ሲለግሱ ነበር የተባለ ሲሆን፥ “ባለ…

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ የሚያጣራ ቡድን ወደ ባህርዳር ተልኳል

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታ የሚመረምር ቡድን ወደ ባህርዳር መላኩን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚያብሄር እንደገለፁት፥ የተላኩት የኮሚሽኑ መርማሪ ባለሙያዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ጨምሮ የሚመለከታቸውን አካላት በማነጋገር የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈፀም አለመፈፀሙን ያጣራሉ። የተገኙ መረጃዎችን በማጠናከርም የምርመራ ውጤቱ ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይቀርባል ብለዋል። በምርመራ ውጤቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰት…

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ ተደረገ

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጡረታ እንዲያርፉ መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ፥ ሀገሪቱ እያካሄደች ያለችው ሪፎርም የተሳካ እንዲሆን የማድረጉ ስራ እንዲሁም ለህዝቡ የልማትና ለውጥ ፍላጎት ተገቢ ምላሽ የመስጠቱ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያግዙ እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ ብሏል። ከእነዚህ እርምጃዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እያካሄዱት ያለው የካቢኔ ለውጥ እንደሚገኝበትም ጽህፈት ቤቱ ገልጿል።…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram