ሰበር ዜና፡ የዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተካሳሾች ክስ እንዲነሳ ተወሰነ

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ የ62 ተከሳሾችን የክስ ሂደት ማንሳቱን አስታወቀ። ተከሳሾቹ የወንጀለኛ መቅጫ ህግን አንቀጽ 464 እና 494 በመተላለፍ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ላይ ያለና እንዲከላከሉ ብይን የተሰጠባቸው ናቸው። ኢዜአ ከፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ባገኘው መረጃ መሰረት በእነ አበበ የኋላ የክስ መዝገብ የተጠቀሰውን አንቀጽ በመተላለፍ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ላይ ያሉ 18 ተከሳሾች…

ኮለኔል አብዲሳ አጋ ሲታወሱ| Fana Television

በኦሮሚያ ወለጋ የተወለደው አብዲሳ የኢትዮጲያን ጦር የተቀላቀለው በ14 አመቱ ሲሆን ጣልያን ኢትዮጲያን ስትወር አገሩን ለመከላከል በሚደረግ ውጊያ ላይ መሳተፍ ጀመረ። እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎች ከታጠቀው የጣልያን ጦር ጋር በሚደረገው ውጊያ ላይ ባጋጠመው የመቁሰል አደጋ ህክምና ላይ ከቆየ በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ ፒያሳ አካባቢ በሚገኝ ቤት በቁም እስር ላይ ነበር። በኋላ ጣልያን ኢትዮጲያን እንዲያስተዳድር በሾመችው ግራዚያኒ ላይ…

The Lowest Data Consuming Messenger

The Lowest Data Consuming Messenger Zangi cares about your wallet. The “Low Data Usage” tab on the app can be toggled when to save precious data when making phone calls on slow or expensive network connections. Zangi is the most economical app on the market. Make high quality calls for up to 7 minutes using…

ሕይወት የጠፋበት የሚድሮክ ኩባኒያ የመታገድ እጣፈንታ | DW Amharic

ሕይወት የጠፋበት በሚድሮክ ኩባኒያ ዳግም የተነሳ ተቃዉሞ የኢትዮጵያ ማዕድን ሚኒስቴር የሚዲሮክ ወርቅ ማእድን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የስራ ፍቃድ እድሳት ሰበብ ኩባንያው ወርቅ በሚያወጣበት በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የተነሳው ተቃውሞ መቀጠሉን ነዋሪዎች ዛሬ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። የማዕድን ኩባንያዉ በጉጅ ዞን በሻኪሶ ከተማ አቅራብያ ከሚገኘው ከለገ ዳምቢ ወርቅ ማውጫ የሚለቃቸዉ በካይ ኬምካሎች በሰዎችና በአከባቢው ተፈጥሮ ላይ ከፍተኛ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram