ጥንዶች እርስ በእርስ የሚናናቁ ከሆነ የመፋታት እድላቸው ሰፊ ነው-የስነ ልቦና ባለሙያ

42 በመቶ ጋብቻዎች በፍቺ እንደሚለያዩ ጥናቶች ያመላክታሉ። ሆኖም የፍቺው ምክንያት ምንድን ነው የሚለውን ለመመለስ የተለያዩ ችግሮች ቢቀርቡም፥ ዋነኛው እርስ በእርስ ከመናናቅ የሚመነጭ መሆኑን የስነ ልቦና ፕሮፌሰሩ ጆን ጎትማን ይናገራሉ። ፍቺ ከፈፀሙ የትዳር አጋሮች መካከል 90 በመቶዎቹ በትዳር ህይወታቸው ትኩረት አለመስጠት፣ እንክብካቤ ካለማድረግ እና ከመናናቅ የሚመጣ ነው ብለዋል። በተለይም ስህተትን ላለማረም ግትር መሆን እና እኔ ጥፋተኛ…

መንግሥታችን ሆይ፤ ለደመወዝ ማስተካከያ ፍጠን!

መንግሥታችን ሆይ፤ ለደመወዝ ማስተካከያ ፍጠን! መንግሥታችን ሆይ፤ ለደመወዝ ማስተካከያ ፍጠን! | በጫሊ በላይነህ በድሬቲዩብ የሪፓርተር ጋዜጣ አንድ ዜና እንዲህ ይላል። ‘በሠራተኛ ፍልሰት ምክንያት መንግሥት የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መዘጋጀቱ ተሰማ።’ እህ!…መንግሥታችን ገና ዝግጅት ላይ ነው?! ይገርማል!!…አንድ የሰነበተ ጥናት ከመንግሥት ሠራተኛው 60 በመቶ ገደማ ወርሀዊ ደመወዙ ከ3 ሺህ ብር በታች ነው ይላል። ይቀጥልናም የግሉ ዘርፍ አማካይ የደመወዝ…

መፈናቀል ለምን?

መፈናቀል ለምን? መፈናቀል ለምን?  | ስናፍቅሽ አዲስ በድሬቲዩብ አንድ ሀገር ዛሬ ዜጎቿ የትም ሰርተው መኖር ካልቻሉባት፤ ትናንት የሺ ዓመት ስልጣኔ ቢኖራት ምኗ ነው? ያፈሩትን ጥሪት ጥለው እንዲሄዱ የሚገፉ ኢትዮጵያውያንን ማን ይታደጋቸው፤ ከካማሺ እስከ ባህር ዳር ኢትዮጵያ ብትታደስ ባትታደስ መለስ ሞቶ አብይ ቢነሳ ሃይለማርያም ለቆ እከሌ ቢቀጥል ከዜና ያለፈ ዜጋውን እፎይ ያስባለ ለውጥ አላየንም፡፡ ጣሊያንን ያባረሩት…

ኢትዮጵያና ኬንያ ሞያሌ የምስራቅ አፍሪካ የቢዝነስ ማዕከል ለማቋቋምና በኬንያ የታሰሩ ዜጎችን እንዲፈቱ ተስማሙ

ኢትዮጵያና ኬንያ ሞያሌ የምስራቅ አፍሪካ የቢዝነስ ማዕከል ለማቋቋምና በኬንያ የታሰሩ ዜጎችን እንዲፈቱ ተስማሙ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ናይሮቢ ቤተ መንግስት ተወያይተዋል። ሁለቱ መሪዎች የኢትዮጵያ እና ኬንያ ሞያሌ ከተሞችን የምስራቅ አፍሪካ የቢዝነስ እና ንግድ ማዕከል እንድትሆን በጋራ ለማልማት ተስማምተዋል። መሪዎቹ የሁለቱ ሀገሮች አንጋፋ መሪዎች የሆኑት ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እና…

ስምህ ማነው? “What is in a name?” – ፈለቀ አበበ

ፈለቀ አበበ – arthabesha@gmail.com ‹‹ሰው በመወለድ ማደግና መሞት መካከል ሦስት ስሞችን ያስተናግዳል፡፡›› ይላሉ፡፡ ቤተሰቡ የሚያወጣለት፡ ማሕበረሰቡ እርሱን የሚያውቅበትና በህይወት ዘመኑ መጨረሻ የሚያገኘው ስሙ፡፡ ‹‹ከመልካም ሽቱ መልካም ስም፥ ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን ይሻላል።›› እንዲል መጽሐፍ፡፡ የአስቆሮቱ ይሁዳ ወላጆቹ ‹‹ይሁዳ›› የሚለውን የተከበረ ስም አወጡለት። በሐዋርያት የገንዘብ (ከረጢት) ያዥነት ታወቀ፡፡ ኢየሱስን በ30 ዲናር አሳልፎ ሰጥቶ ከሀዲ ሆነ፡፡ በነገራችን…

“ሚስት ላገኝ ነው መሰለኝ…” ኤፍሬም እንዳለ

“ሚስት ላገኝ ነው መሰለኝ…” “–ልክ ነዋ… እዚህ አገር በመግዛትና በማስተዳደር መካከል ያለው ስስ መስመር ተፍቋላ! እንዲህ ሆኖ ታዲያ ፈገግ ማለት ወይም ዘና ማለት ከየት ይምጣ!… ትልቅ ወንበር ላይ መቀመጥ ‘ለማስተዳደር’ እንጂ ‘ለመግዛት’ እንዳልሆነ እውቀቱን ይግለጽላቸውማ!–” ኤፍሬም እንዳለ እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… አቴዝ ብቻውን ለምንድነው የመጣው! አሀ…ባህርንም እንፈልጋታለና! የእሷ አይነት የዋሆች እጥረት እየገጠመን ነዋ! ደግሞ ህጋዊ ባለቤቱ…

ክብርና ሞገሱን የተቀማው፤ የአድዋው …

(አያሌው አስረስ) ኢትዮጵያ በኢጣሊያ በተሰነዘረባት ጥቃት የግዛት አንድነቷን ለመጠበቅና ነጻነቷን ለማስከበር ሶስት ጦርነቶች ለመዋጋት ተገድዳለች፡፡ ከአውሮፓ አገሮች ሁሉ ግዛትን በቅኝ በማስፋፋት ተግባር ወደ ኋላ የቀሩት ጣሊያኖች፤ እንደ አባ ማሲያስና ጁሴፔ ሰፖቶ ያሉትን ሰዎች ‹‹በወንጌላዊነት›› ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመላክ የስለላ ሥራ እንዲሠሩ አደረጉ። ከአሰብና ከራሂታ ሡልጣኖች፣ ሩቢኒቶ በተባለ ኩባንያ ስም ሰባት ኪሎ ሜትር መሬት ገዙ፡፡ ኩባንያው…

ዶ/ር ዐቢይ – ሕዝብን ያከበሩ መሪ!

መኖር ካሉትማ ትርጉሙ … ተስፋ ሲኖር ነው ሀቁ፤ ወደፊት ብለው ሲተልሙ … መሰላል ሲያዩ ከሩቁ፣ (ገጣሚ መቅደስ ጀንበሩ) ደረጀ በላይነህ አሁን ጭጋግ የለበሰ ሰማይ … ሀዘን ያረበበት ፊት ….ጨለማ የጋረደው ልብ የለም፡፡ ብዙ ነገሮች ሰክነዋል፡፡ አድማሳቱም የነገን ፊት በተስፋ ወልውለው፣ በምድረበዳው መንገድ፣ በበረሀው ጽጌረዳ አስቀምጠዋል፡፡ ዛሬ ከትናንት ይሻላል፤ ደም ያጠቀሰው ዘንባባ፣ በፍቅር ቃል እየታጠበ፣ ቁጣ…

“ዛሬም አሰብ አሰብ እንላለን” – በያዕቆብ ኃ/ማሪያም (ዶ/ር)

ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፡- የአድህሮትና የክፍፍል ኃይሎች በአንድ ጎራ፣ የነፃነትና የአንድነት ኃይሎች በሌላው ጎራ ሰቅዞ በያዛቸው ትግል ውስጥ ሆነው በሚፋለሙበት በዚህ ተስፋ ሰጪ ወቅት፣ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን ማንሳት፣ዋናውን የተጀመረውን በጎ እንቅስቃሴ ማዘናጋት እንዳይሆን የሚሰጉ ሰዎች ይኖራሉ፡፡ ሆኖም የአሰብ ባለቤትነት ጥያቄ፣ የአገር ህልውናና ልማት ጥያቄ አንዱ አካል እንደመሆኑ መጠን፣ ዛሬ ከተከሰተው ብዙ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram