ከወራሪዎች ጋር የተናነቁ – ታላላቅ ኢትዮጵያዊያን በጥቂቱ

ከወራሪዎች ጋር የተናነቁ – ታላላቅ ኢትዮጵያዊያን በጥቂቱ | በጥበቡ በለጠ ነገ ሚያዚያ 27 ቀን 2010 ዓ.ም የአርበኞች ቀንን እናከብራለን። ዛሬ እኛ እንድንኖር ስንቶች ወድቀውልናል። ሕይወታቸውን ሰጥተውልናል። ሁሉንም መዘርዘር አይቻልም። ግን ጐላ ጐላ የሚሉትን የጥበብ ሠዎችን ብቻ ለመቃኘት እሞክራለሁ። በአማርኛ ሥነ-ጽኁፍ ውስጥ ታላላቅ የሚባሉ ደራሲያን ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ከፍተኛ መስዋእትነት ከፍለዋል። እስኪ እነሱን ደግሞ ጥቂት እንዘክራቸው። ፋሽስት…

Advertisements

ቀዳማዊ ሃይለስላሴና የሚያዝያ 27 ድል – ብስል ከጥሬው

ቀዳማዊ ሃይለስላሴና የሚያዝያ 27 ድል:ብስል ከጥሬው | ክቡር መተኪያ ሃይለሚካኤል በድሬቲዩብ ይህ ትውልድ ከግዜ ወደ ግዜ እየዘነጋው አስተዋጽኦውን እየረሳው የመጣው የዚህ የሚያዝያ 27 የድል በአል በታሪክ ጸሃፍት ዘንድ ደግሞ “የማይጨው ድል” ን ስንዘክር እንደየ ንቃተ ህሊናችንና እንደየመረዳታችን ጥልቀት: እንደየ መረጃ ምንጫችንና እንደየ ማህበረሰባዊ ቅኝታችን የእያንዳንዱን የሚያዝያ 27 ድል ተዋንያን ልናወድስ ልናንኳስስ ልናደምቅ ልናደበዝዝ ልንረሳ ልናስታውስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኬንያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሰሞኑ በኬንያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሀገር ውስጥ እና የጎረቤት ሀገራት ጉብኝቶች አስመልክተው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ ላይ ነው ይህንን ያስታወቁት። ኃላፊ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በመግለጫቸውም፥ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ቀጣይ የውጭ ሀገራት…

ምዕራብ ጉጂና በጌዴኦ ዞኖች የተከሰተው የፀጥታ ችግር አባ ገዳዎች ባከናወኑት እርቅ ተፈታ

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞንና በደቡብ ክልል ገዴኦ ዞን ህዝቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረው የጸጥታ ችግር በሁለቱ ክልሎች አባገዳዎች አማካኝነት በእርቅ መፈታቱ ተገለፀ። የሁለቱን ክልል ህዝቦች የቆየ የአብሮነት እሴት ለማጎልበት የሰላም ኮንፈረነስ መካሄዱን ነው የደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን የገለፀው። በሰላም ኮንፈረንሱ ላይ የሁለቱም ክልል አባገዳዎች ባስተላለፉት መልእክት፥ የጌዴኦና የጉጂ ማህበረሰብ አባላት ዘመናትን ያስቆጠረ በደምና በአጥንት የተሳሰረ ታሪካዊ…

ቀጥታ ስርጭት ከባሌ ሮቤ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከባሌ ዞን ነዋሪዎች ጋር ይወያያሉ በወይይቱም ላይ ከጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ተገኝተዋል በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ወደ መካከለኛ ባለሀብትነት የማሸጋገርና ለሞዴል ባለድርሻ አካላት እውቅና የመስጠት መርሃ ግብርም እየተከናወነ ነው።

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram