የሚከተለው ረዘምዛሜ ትዝታ ይድረስ ካለሽበት ቦታ – በእውቀቱ ስዩም

(በ.ስ) ያኔ ነበር ያየሁሽ፤ ያኔ በሸጋው ዓመት ስንዴ ከውጭ ሳይሸመት አንድ ኪሎ ሙዳ ስጋ፤ ባራት መቶ ሳይገመት ስስት ከድሃ ወደ ሃብታም፤ እንደ ተስቦ ሳይዛመት ያዲሳባ ነጋዴ፤ በጦት ላይ ንፍገት ሳይደምር ክትፎ በሸክላ ስኒ፤ መቅረብ ሳይጀምር፤ ሞተር ሳይክል በላዩዋ ላይ፤ የብረት ድንኩዋን ሳትሰራ በሶስት እግር እየሄደች፤ባጃጅ ብላ ራሱዋን ሳትጠራ ሙሉቀን መለሰ ሳይጰነጥጥ፤በማርያም ስም እየማለ አሸናፊ ከበደ፤…

እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ የፊታችን እሁድ ከኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር ጋር ውይይት እንደሚያደረግ ገለጸ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፊታችን እሁድ ከኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር ጋር ውይይት እንደሚያካሂድ አስታውቋል። የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር መቋረጥ በስፖርት አፍቃሪው፣ በክለቦችና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድርም ነው ፌዴሬሽኑ ዛሬ ከክለቦች ጋር ባደረገው ውይይት የገለጸው። ጉዳዩ አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ የሚፈልግ በመሆኑ ፌዴሬሽኑ ከኢትዮጵያ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤና ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር በሚቀጥለው እሁድ…

ስታርባክስ ከኢትዮጵያ አርሶ አደሮች በስፋት ቡና ለመግዛት በሲያትሉ ኤክስፖ ግንኙነቱን አድሷል

በፈረንጆቹ 2018 ከሚያዚያ 19 እስከ ሚያዚያ 22 ድረስ በዩናይትድ ስቴትስ ስያትል 30ኛው የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤክስፖ ተካሂዷል። በኤክስፖው ላይ የኢትዮጵያን የቡና ኢንዱሰትሪ የወክሉ የተለያዩ ተቋማት ተሳትፈዋል። የዓለማችን ትልቁ የቡና ተቋም የሆነው ስታርባክስ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮችን ቡና በስፋት ለመግዛት እና የጋራ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ የልማት ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ያለውን ፍላጎትና ተነሳሽነት በዚህ የሲያትሉ 30ኛው የባለ ልዩ…

ሶኮትራ በተባለው የየመን ደሴት ላይ የተባበሩት አረብ ኢምሬት ከመቶ በላይ ወታደሮቿን በመሰማራቷ በየመን ቁጣ እንደተቀሰቀሰ ተገለጸ

በየመን የባህር ዳርቻዎች አካባቢ በምትገኘው የስኮታራ ደሴት ላይ የተባበሩት አረብ ኢምሬት አራት የጦር አውሮፕላኖችንና ከአንደ መቶ በላይ የጦር ሰራዊቶችን በማሰመራቷ በየመን ህዝባዊ ቁጣ እንደተቀሰቀሰ ተገለጸ። በዚህም በሺዎች የሚቆጠሩ የየመን ዜጎች ለፕሬዚዳት አብድራቡ ማንሱር ሃዲ ድጋፋቸውን በማሳየት እየዘመሩ ክስተቱን በማውገዝ ወደ አዳባባዮች መውጣታቸው ነው የተገለጸው።  በደሴቱ ላይ የሚገኘውን የአውሮፕላን ማረፊያ የሚጠብቁ የየመን ወታደሮች በተባበሩት የአረብ ኢምሬት…

ደላሎችና አዘዋዋሪዎች በህጋዊነት ሽፋን ዜጎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ እየላኩ እንደሆነ መንግስት ገለጸ

የሀገር ውስጥ ህገ ወጥ ደላሎች ከውጭ ሀገራት አጋሮቻቸው ጋር ዜጎችን በመጭበርበር ወደ ውጭ ሀገራት እየላኩ መሆናቸውን መንግስት ገለፀ። የመንግሰት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ህገወጥ ደላሎቹ ባለፉት ጊዜያት ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያደረገችውን የአሰሪና ሰራተኞች ስምምነቶችና ድርድሮችን ሽፋን በማድረግ ዜጎች ላይ የማጭበርበር ወንጀሉን እንደሚፈጽሙ ነው የገለጸው። ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ በቱሪስት ወይንም…

ፌዴሬሽኑ በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ከፕሪምየር ሊግ ክለቦች ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ከፕሪምየር ሊግ ክለቦች ጋር በዛሬው እለት ተወያይቷል። የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ጁነይዲ ባሻ በመድረኩ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ስብሰባ የተጠራበት ምክንያት በስፖርታዊ ጨዋነት እና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ላይ ለመምከር ነው ብለዋል። አቶ ጁነይዲ አክለውም በትናንትናው እለት የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር ለቀጣዮቹ 3 ሳምንታት ማንኛውንም ውድድር ላለመዳኘት…

የተፈፀመው “መንግስታዊ” በቀል ነው!

(በጌታቸው ሽፈራሁ) ቤንሻንጉል ክልል ከማሽ ዞን ድንጋሮ ወረዳ በለው ደዲሳ ቀበሌ ጥቅምት 16/2010 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ 2 ወጣቶች በግል ጉዳይ ይጣላሉ። አንድ የቤንሻንጉል ተወላጅ መመታቱ ተሰምቷል። ሆስፒታል ያደረው ይህ ወጣት ጠዋት ይሞታል። ይህን ልጅ ገድሏል የተባለው ጥላየ አንዷለም የተባለ ወጣት ነፍሱን እስኪስት ተደብድቦ ታስሯል። ሆኖም በዚህ አላበቃም። የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አስከሬኑን ከሆስፒታል ሲመለስ…

በኢራን ሴቶች ሀሰተኛ ጺም በማጥለቅ ለወንዶች ብቻ በተፈቀደ ስታዲየም ውስጥ ገብተው ጨዋታ ተከታተሉ

በኢራን ተጠባቂ የእግር ኳስ ግጥሚያ ለማየት ሴቶች ሰው ሰራሽ ጺም በማጥለቅ ለወንዶች ብቻ ወደ ተፈቀደ ስታዲየም በመግባት ጨዋታውን መከታተላቸውን ተገለጸ፡፡ በኢራን ሴቶች ስታዲየም ገብተው እግርኳስ እንዳይከታተሉ በህግ የታገዱ ሲሆን፥ ሴቶቹ የተቀመጠውን ህግ በመጣስ ነው ሜዳ የገቡት፡፡ በ2014 የብሪታንያና የኢራን ደም ያለባት ሴት የወንዶችን የቦሊ ቦል ጨዋታ ለመመልከት በመግባቷ ምክንያት ለአንድ ዓመት በእስር መቆየቷ ይታወሳል፡፡ እንዲሁም…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram