ወደ ሜዳ እንዳይገባ የታገደው ቱርካዊ ክሬን ላይ ሆኖ ጨዋታ ተከታትሏል

ቱርካዊው የእግር ኳስ ደጋፊ በፈፀመው ጥፋት ምክንያት ለ1 ዓመት ወደ ሜዳ ገብቶ የሚወደውን ክለብ ጨዋታ እንዳይከታተል ይታገዳል። ግለሰቡ ይህን ተከትሎ ያደረገው ተግባር ገን በርካቶችን ያስገረመ ሲሆን፥ የብዙሃንን ቀልብ ማሳብ ችሏልም ተብሏል። በቱርክ አንደኛ ሊግ ውስጥ የሚወዳደረው ዴናይሊይስፖር የእግር ኳስ ክለብ ደጋፊ የሆነው ግለሰቡ ለክለቡ ካለው ፍቅር የተነሳ የእቃ ማንሻ ክሬን ተከራይቶ ነው ጨዋታውን የተከታተለው። የተከራየው…

ተማሪዎች ከዩንቨርሲቲ ለቀው እንዲወጡ መንስኤ የሆነው ፍራፍሬ

በአንድ የአውስትራሊያ ዩንቨርሲቲ ቤተ መጽሀፍት አካባቢ በተፈጠረ ከፍተኛ ጠረን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አካባቢውን እንዲለቁ መደረጉ ተገለጿል። ባሳለፍነው ዓርብ በከተማዋ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት አካባቢ በሚገኘው ዩንቨርሲቲ ከፍተኛ ጠረኑ ከተከሰተ በኋላ ለሜልቦርን ከተማ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ቡድን ጥሪ መተላለፉ ታውቋል።  በዚህም የቪክቶሪያ ፖሊስ ለጥንቃቄ ሲል 500 ያህል ተማሪዎችና መምህራን ከአካባቢው እንዲዎጡ አድርጓል ተብሏል። ፖሊስ በአካባቢው…

በፈረንሳይ የሚገኝ ቤተመዘክር በውስጡ የያዛቸው የስዕል ውጤቶች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ሀሰተኛ ሆነው ተገኙ

በደቡባዊ ፈረንሳይ ኢለኒ ከተማ የሚገኝ አንድ ቤተመዘክር ለበርካታ ዓመታት ይዟቸው ከቆየው 140 የስዕል ስራዎች 82 የሚሆኑት ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸው ተነገረ። ካታስትሮፊ የተሰኘው ይህ ቤተመዘክር ኢትነኒ ተሩስ የተሰኘን ሰዓሊ ውጤት በመስብሰብ የሚታወቅ ነው። በዚህም ቤተመዘክሩ ኢትነኒ ተሩስ የተባለውን ታዋቂ ሰዓሊ ውጤቶች ከ20 ዓመታት በላይ በሰበሰበበት ወቅት 193 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንደወጣበት ተነግሯል። ኤሪክ ፎርካዳ የተባለ የቤተመዘክሩ…

በሊቢያ በምርጫ ኮሚሽን ዋና ጽህፈት ቤት ላይ ጥቃት ደረሰ

በሊቢያ በምርጫ ኮሚሽን ዋና ጽህፈት ቤት ውስጥ በዚህ ዓመት በሚደረገው ምርጫ ላይ ለመሳተፍ በመመዝገብ ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ ነው ጥቃቱ የደረሰው፡፡ በትሪፖሊ በደረሰው ጥቃት አስከአሁን 11 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተዘግቧል፡፡ ጥቃቱ የተፈፀመው በአንድ ታጣቂ ግለሰብና በሁለት የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ በታጠቁ ግለሰቦች አማካኝነት ነው ተብሏል፡፡ የምርጫ ኮሚሽኑ ቃልአቀባይ ካሊድ ኦማር ሦስት የምርጫ ኃላፊዎችና አራት የጸጥታ አባላት…

ቅጥነቶ ከመጠን አልፎ ካስጨነቅዎት ለዚህ ችግር መፍትሄ

አንዳንድ ሰዎች በውፍረት ሲጨነቁና ለመቀነስ ጥረት ሲያደርጉ ከዚህ ተቃራኒ ደግሞ ቀጫጭን ሰዎችም ቅጥነታቸው እያሳሰባቸው ለመወፈር የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ ይስተዋላል፡፡ ከመጠን ያለፈ ውፍረትም ሆነ ቅጥነት ተያይዘው የሚመጡ የጤና ችግሮች አሉ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለስኳር ፣ለልብ ፣ለጉበት ስብ ፣ ለኩላሊት ፣ ለከባድ የመገጣጠሚያ አካል ችግር እና ለአንዳንድ የካንሰር ህመሞች ተጋላጭነትን እንደሚጨምር ይታወቃል፡፡በእርግዝና ወቅት ደግሞ በደም ውስጥ ያለ…

ኢንተርናሽናል አልቢትር እያሱ ፈንቴ ዛሬ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ያደረጉት ንግግር

”በምን ቋንቋ መናገር እንደምችል አልገባኝም። በእግርኳስ ቋንቋ ላውራ ብል ፖለቲካ ይባልብኛል። እኔ በወቅቱ ብቸኝነት ነው የተሰማኝ፤ ሁኔታው ሲፈጠር ቆሞ ከመመልከት ውጪ ሊገላግል የመጣም የለም። ፍፁም ገብረማርያም ብቻ ነው እገዛ ለማድረግ ሲጥር የነበረው። ሁኔታው ጠባብ እንድሆን ፣ ሀገሬ ላይ ቢሆን ኖሮ ነው ያስባለኝ። አንድ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ስደበደብ ቆሞ ማየት ነበረበት? ይህ የማይሰማው አካል ካለ በጣም…

የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር እንዲተገበሩ ያላቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጧል

የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ማኅበር ፌዴሬሽኑ ለችግሮቹ ተግባራዊ እርምጃዎች እስኪወስድ ከነገ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 3 ሳምንታት ማንኛውም ውድድር ላለመዳኘት ከውሳኔ ላይ ደርሷል። ማኅበሩ እንዲተገበሩ ያላቸውን እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎች አስቀምጧል 1ኛ. በ2010ዓ.ም የውድድር ዘመድ የተጎዱ ዳኞቻችን ተገቢው ካሳ እንዲሰጣቸው። 2ኛ.ውድድሩን ከመጀመራችን በፊት በውድድር ደንቡ መሰረት ኢንሹራንስ እንዲኖርልን። 3ኛ.ረዳት ዳኛ ሙስጠፋ መኪ በሃገር ውስጥም ሆነ ውጪ ተገቢውን ህክምና…

የሚድሮክ ወርቅና የጉጂ ኦሮሚያ ነዋሪዎች ውዝግብ

በኦሮሚያ ክልል የአዶላ የወርቅ ማዕድን ቀለበት አካባቢ ከፍተኛ የአካባቢ ብክለት የሰዎችና የከብቶችን ጤንነት እየጎዳ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችና የማኅበረሰብ አጥኝዎች እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ። VOA – በኦሮሚያ ክልል የአዶላ የወርቅ ማዕድን ቀለበት አካባቢ ከፍተኛ የአካባቢ ብክለት የሰዎችና የከብቶችን ጤንነት እየጎዳ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችና የማኅበረሰብ አጥኝዎች እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ። በሚድሮክ ኩባንያ እህት ድርጅት የሚካሄደው…

ለአጥንት ጥንካሬ የሚረዱ የምግብ አይነቶች

ለሰውነታችን ጥንካሬ እና ጤንነት የአጥንታችን ጤንነት ወሳኝ ነው። ለዚህም ደግሞ አጥንታችንን ለማጠንከር የሚረዱን የምግብ አይነቶች እንዳሉ ተመራማሪዎች ይናገራሉ። እነዚህም፦ አትክልት፦ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸው እና ለምግብነት የምንጥቀማቸው አትክልቶች በሚነራል ንጥረ ነገር የበለጸጉ ስለሆኑ ለአጥንታችን ጤንነት እና ጥንካሬ እጅጉን ጠቃሚ ናችው ከሚባሉ የምግብ አይነቶች ይመደባሉ። በተጨማሪም ለምግብነት የሚውሉ አትክልቶች ለአጥንት ጤንነት ጠቃሚ የሆኑ እንደ ማግኒዚየም፣ ፎስፈረስ፣ ፖታሲየም…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram