የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች በባህር ዳር ቤተክርስቲያን ደጅ

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ በለው ጃፎይ ወረዳ በግጭት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ 527 አባወራዎች ባሕርዳር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በልመና ላይ እንደሚገኙ በተወካዮቻቸው አማካኝነት ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። በእርሻ፣ በከብት ማርባት እና በንግድ ሥራ ይተዳደሩ የነበሩ ቁጥራቸው የበዛ ወጣቶች፣እናቶችና ሕፃናት ጭምር በቤተስርስቲያኑ ግቢ ውስጥ ተጠልለው እንደሚገኙ ተናግረዋል። የአማራ ክልል መንግሥት እንዲያቋቁማቸው ጥያቄ ቢያቀርቡም የሚሰማቸው አለማግኘታቸውን…

የፍቅር ግንኙነትሽ ላይ ችግር የሚፈጥሩ መፈፀም የለሉብሽ 18 ስህተቶች

ለውጤታማ የፍቅር ግንኙነት ወሳኝ ነጥቦች! በተቃራኒ ፆታ መካከል ውጤታማ የፍቅር ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ በርካታ ነጥቦች እንዳሉ በፍቅር ዙሪያ በርካታ ጥናትን ያከናወኑ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ናትናኤል ብራንደን እና ሮበርት ስተርንበርግ የተባሉ በመስኩ ጥናት ያደረጉ የስነ- አዕምሮ ጠበብቶች የፍቅር ግንኙነትን ለመመስረትም ሆነ በፍቅር ግንኙነት ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ መሰናክሎች በተመለከ የተለያዩ ፅሁፎችን ካቀረቡት መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። በጥናታቸው መሰረትም ጥንዶች…

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስ ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ኘሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ወልደማርያምና አምባሳደር ሱሌማን ደደፎን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለሦስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ኘሬዚዳንት ሬዩቪን ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ ከመንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል።…

የኢሕአዴግ ላባደር ማነው?

የኢሕአዴግ ላባደር ማነው? | በኃይሉ ሚዴቅሳ በድሬቲዩብ ቀኑ የዛሬ ምናምን አመት በድምቀት ይከበር ነበር፡፡ትልቅ የፖለቲካ ሽኩቻ ማራመጃ መድረክም ነበር፡፡በዚህ ቀን የቀይ ሽብር መነሻ የሆነው የአስታጥቁን አታስጨርሱን መፈክር በድምቀት በያኔው አብዮት አደባባይ በዘንድሮው መስቀል አደባባይ ተስተጋብቷል፡፡ደርግ የዓለም ወዛደሮች ተባበሩ ብሏል፡፡ኢሕአፓ ‹‹እናቸንፋለን›› ብሏል፡፡መኢሶን፣ መርህአችን ለላባደሩ መቆም ነው ብሎ ስሩ እስኪገታተር ጮኋል፡፡ይህ ሁሉ የሆነው የዛሬ 30 እና 40…

“ፍርድ ቤት ፈትቶኛል፣ እኔን ያሰረኝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነው!”

ከመነኮሳቱ ጋር ይፈታል ተብሎ የነበረው ተከሳሽ አሁንም በእስር ላይ ነው “ፍርድ ቤት ፈትቶኛል፣ እኔን ያሰረኝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነው!” በእነ ተሸጋር ወ/ሚካኤል ክስ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ ነጋ ዘላለም መንግስቴ ነጋ ዘላለም መንግስቴ ይባላል። የፌደራል ፖሊስ አባል ነበር። የተቋሙ አሰራር ስላልተመቸው ከ5 አመት በፊት በፈቃዱ ከስራው ለቅቋል። ነጋ ቤተሰብ አስተዳዳሪና የአንዲት ልጅ አባት ነው። ነጋ በ2008…

በባህር ዳር ከተማ ሱሰኛነትን ለመቀነስ በጫት ገበያ ላይ የተጣለው ቀረጥ

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ዘውዱ ክፍሌ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ በጫት ምርት ላይ ከነገ ጀምሮ በተደራጁ ማህበራት አማካኝነት የቀረጥ ስራ ይጀመራል፡፡ በዋናነት ቀረጥ ማስቀመጥ ያስፈለገበትን ምክንያትም ሲገልፁ፤ በጫት ላይ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ የገዥን አቅም ማዳከምና ጫት የሚቅም ወጣትን ለመታደግ የታሰበ ነው ብለዋል፡፡ በሌላ በኩልም ለከተማው ከፍተኛ የገቢ ምንጭ እንደሚሆንም ተናግረዋል፡፡ እንደ…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram