ዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ህብረት ያስመጣው የእንቦጭ ማስወገጃ ማሽን ስራ ጀመረ

የዓለም አቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ህብረት የሳይንቲፊክ ቡድን መሪውን ዶክተር ይሁን ድሌ ዛሬ በጣና ሀይቅ ተገኝተው ማሽኑን ስራ አስጀምረዋል፡፡ ማሽኑም በሀይቁ ላይ ያለምንም ችግር ስራውን ሲከውን ውሏል፡፡ ህብረቱ በቀጣይም ተጨማሪ ማሽኖችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ዝግጅት ላይ ሲሆን የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ሚናውን እንደሚያጎላ ተነግሯል፡፡ ዛሬ በጣና ሀይቅ ላይ እንቦጭ የማስወገድ ስራውን የጀመረው ማሽን ከሰሞኑ…

ቶኒ ብሌየር ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተማሪዎችን ሊያወያዩ ነው

የቀድሞው የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር ከኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በነገው ዕለት ግንቦት 24 /2010 ዓ ም አዲስ አበባ በሚገኘው በተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ከተመረጡ የኮሌጅ ተማሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው፡፡ ‹መጪዎቹን ኢትዮጵያውያን መሪዎች ለማነሳሳት› በሚል ርዕስ በሚከናወነው ውይይት ላይ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ኮሌጆች ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ሁለት ሁለት ተማሪዎች እንደሚሳተፉ ያስታወቀው አዲስ…

ለአሽከርካሪዎች መረጃ የሚያቀብለው ስማርት የትራፊክ መብራት

ለአሽከርካሪዎች ቀድሞ መረጃ የሚያቀብል ስማርት የትራፊክ መብራት በብሪታኒያ እየተሞከረ መሆኑ ተሰምቷል። አዲሱ ስማርት የትራፊክ መብራት አሽከርካሪዎች ቀጣይ የትራፊክ መብራት አረንጓዴ በርቶ እያለ መድረስ እንዲችሉ በምን ያክል ፍጥነት ማሽከርከር እንዳለባቸው መልእከት የሚያስተላልፍ ነው ተብሏል። ቴክኖሎጂው በኔትዎርክ አማካኝነት ለአሽከርካሪዎች መልእክቱን የሚያስተላልፍ መሆኑም ተገልጿል። ይህም ተሽከርካሪዎች የትራፊክ መብራት ላይ ቆመው የሚያባክኑትን ጊዜ እና የሚለቁትን የካርበን መጠል ለመቀነስ የሚያስችል…

ቻይናዊው ግለሰብ ለ47 ዓመታት አንገታቸው ላይ አብሯቸው የቆየውን 15 ኪሎግራም ዕጢ አስወገዱ

ቻይናዊው ግለሰብ ለ10 ሰዓታት በዘለቀ ቀዶ ህክምና ለ50 ዓመታት አብሯቸው የቆየውን 15 ኪሎግራም ዕጢ ተወገደላቸው፡፡ ቻይናዊው ግለሰብ ሻ ሲንፉ ይባላሉ፤ ዕጢው ከ47 ዓመታት በፊት ሲጀምራቸው የእንቁላል ያህል ትንሽ ነበር ይላሉ፡፡ በዚያን ወቅት የሻ ሲንፉ ዕድሜ 17 ነበር፤ ታዲያ ህመም ስለማይሰማቸው በተጨማሪም ዕጢውን ለማስወገድ የሚያሰፈልገው ወጪ ውድ በመሆኑ ምክንያት ችላ አሉት፡፡ የሻ ሲንፉ ልጅ ከልጅነቱ ጀምሮ…

የፈረንሳይ የአህያ ዲፕሎማሲ እና የቡሩንዲ ቁጣ

ፈረንሳይ ቡሩንዲ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በኩል ለአቅመ ደካሞች ያቀረበችው የአህያ ስጦታ ፕሮጄክት ቁጣን ቀስቅሷል። ከታንዛኒያ የተገዙት አህዮቹ በቡሩንዲ ገጠራማ አካባቢ የሚገኙ ሴቶች እና ህጻናት የግብርና ምርቶችን ወደ ገበያ እንዲወስዱበት እንዲሁም ውሃ እና ማገዶን እንዲያመላልሱ ታስቦ ነበር ለአካባቢው ነዋሪዎች የተበረከቱት። ሆኖም ግን የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት አማካሪ የፈረንሳይ ግብረ ሰናይ ድርጅት አህያን ገዝቶ የማከፋፈል ፕሮጀክት “ሀገሪቱን…

በአሜሪካና ኢራን መካከል የተነሳው ወቅታዊ ውዝግብ ለቶታል ነዳጅ ዘይት ኩባንያ አሳሳቢ ሆኗል

አሜሪካ በኢራን ላይ ለመጣል ያሰበችው ማዕቀብ እውን ከሆነ በኢራን የነዳጅ ኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ የተሰማራው የፈረንሳይ  ኩባንያ ቶታል ከዚሁ ማዕቀብ ነፃ ሊሆን የሚችለው ለሚቀጥሉት 60 ቀናት ብቻ መሆኑን የኢራን የነዳጅ ሚኒስተር ገልጸዋል። በፈረንጆቹ ግንቦት 16 ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኢራን የ2015 የኒውክሌር ስምምነት መጣሷን ከገለጹ በኋላ በሀገሪቱ ላይ አዲስ ማዕቀብ ይጣላል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፥ ከኢራን ጋር የንግድ ግንኙነት…

ክቡር ሚኒስትር በቅርቡ ታስረው ከተፈቱ የመንግሥት ባለሥልጣን ጋር ተገናኝተው እያወሩ ነው – ክቡር ሚኒስትር

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሌላ ወጣት ሚኒስትር ጋር እያወሩ ነው] እንዴት ነዎት ክቡር ሚኒስትር? ዊኬንድህ እንዴት ነበር? እንደዚህ የሚያናድድ ዊኬንድ አሳልፌ አላውቅም፡፡ ምነው በእስረኞቹ መፈታት አልተደሰትክም እንዴ? የእስረኞቹ መፈታት እንኳን አይደለም ያናደደኝ፡፡ ታዲያ ምን ሆነህ ነው? የመብራቱ መቆራረጥ ነው? ኧረ ቤቴ ጄኔሬተር ስላለኝ እሱም ብዙ አያስጨንቀኝም፡፡ ምንድነው ታዲያ ያበሳጨህ? ቅዳሜ አመሻሹን ወደ ከተማ አልወጡም ነበር? ኧረ ትልቁ…

ክሳቸው ከተቋረጠው የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ጋር ታስረው የነበሩ ተከሳሾች ቅሬታቸውን ለመንግሥት አቀረቡ

ታምሩ ጽጌ – ሪፖርተር ‹‹አንደኛው ተጠርጣሪ ከሌላኛው ተጠርጣሪ ተለይቶ የታሰረበት ምክንያት አልገባንም›› የታሳሪዎች ቤተሰቦች የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግና የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር በአዋጅ የተሰጣቸውን ሥልጣን በመጠቀም በሙስና፣ በሽብርና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው የተከሰሱና ክርክራቸውን ጨርሰው ተፈርዶባቸው የነበሩ ግለሰቦች እንዲለቀቁ ሲያደርጉ፣ በተመሳሳይ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩ በርካታ እስረኞች መታለፋቸው ቅሬታ እንዳደረባቸው ለመንግሥት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡ በቤተሰቦቻቸው አማካይነት ማክሰኞ ግንቦት 21…

አሜሪካ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት መንግሥት ሙሉ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

የግንቦት 20 በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒኦ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለሚመራው መንግሥት አገራቸው ያልተቆጠበ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በጻፉት ደብዳቤ፣ ‹‹አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን እንኳን ደስ አለዎት እያልኩ፣ በኢትዮጵያ ትልቅ የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት ባላቸው ቁርጠኝነትና በቅርብ ዓመታት የተመዘገበውን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ለማስቀጠል ሙሉ ድጋፋችን አይለያቸውም፤›› ብለዋል፡፡…

የመንግሥት ውሳኔዎች ምክንያታዊ ይሁኑ!

መንግሥት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወስናል፡፡ ከብሔራዊ ጉዳዮች ጀምሮ በአኅጉራዊና በዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች በርካታ ውሳኔዎች ላይ ይደርሳል፡፡ ሁሉም ውሳኔዎች የሕዝብን መብትና ጥቅም፣ የአገርን ክብርና ብሔራዊ ደኅንነት ማስጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡ ውሳኔዎች እነዚህን መሠረታዊ ፍላጎቶች መነሻ አድርገው ሲተላለፉ፣ በዜጎች ዘንድ ይሁንታና ከበሬታ ያገኛሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ተሁኖ ውሳኔ ላይ ሲደረስ ደግሞ፣ በተቻለ መጠን ጉዳት እንዳይኖር ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡…

Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram