fbpx
AMHARIC

የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች 1 ቢሊየን ደረሱ

በአለም አቀፍ ደረጃ የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች 1 ቢሊየን መድረሳቸው ተገለፀ፡፡

ኢንስታግራም ተጠቃሚዎች ባለፈው አመት 800 ሚሊየን የነበሩ ሲሆን በዚህ ዓመት 200 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን መጨመር ችሏል፡፡

ይህን ተከትሎየኩባንያው ስራአስኪጅና መስራች ኬቪን ሲስትሮም ሁንታውን የማይታመን እና ሊሆን ይችላል ተብሎ የማይጠበቅ ሲሉ ገልጸዋል፡፡

ከፍተኛ ቁጥር ያለው የዚህ ቁጥር ጭማሪ ከየትኛው አለም ክፍል እንደሆነ አልተረጋገጠም፡፡

ባለፈው አመት የተጠቃሚዎቹ ቁጥር መጨመር ኢንስታግራም የታሪክ አምድ እንዲከፍት ምክንያት እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡

ምንጭ፡-ዘቨርጅ

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram