fbpx
AMHARIC

ቦይንግ በምርቶቹ ላይ ተከስቶ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ማሰወገዱን ገለፀ

ታዋቂው የአውሮፕላን አምርች ተቋም ቦይንግ (Boeing) በሳይበር ደህንነት ባለሙያዎቹ አማካኝነት በተቋሙ ተከስቶ የነበረውን ውስን የአጥፊ ሶፍትዌሮች (malware) ጥቃት ማስወገዱን አሳውቋል፡፡

በተወሰኑ ክፍሎች ሶፍትዌሮች ላይ የተሰነዘረባቸውን አውቃሚ የማልዌር ጥቃት በአሁኑ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር መቻላቸውን ኩባንያው አሳውቋል፡፡


የአውሮፕላን መገጣጠሚያ ጣቢያዎች አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሲስተሞች በማልዌር ጥቃት ሰለባ የነበሩ ሲሆኑ ከእነዚህ መካከልም የቦይንግ 787 ድሪምላይነር የሰሜን ቻርሊስተን፣የደቡብ ካሮሊና፣ እንዲሁም 777X የተውጣጡ የዊንግ ማእከል እንደሚገኙበት የሲያትል ታይምስ ሪፖርት ጠቁሟል፡፡


ምንጭ፡- ብሉንበርግ

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram