ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቄለም ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር በደምቢ ዶሎ ከተማ እየተወያዩ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ጋር በመሆን ነው ከቄለም ወለጋ ዞንና ከደምቢ ዶሎ ከተማ የተውጣጡ የነዋሪዎች ተወካዮችን እያወያዩ ያሉት።
በመድረኩ ላይም የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ከቄለም ወለጋ ዞንና ከደምቢ ዶሎ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ተወካዮች ቀርበው ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።
ኤፍ.ቢ.ሲ
Share your thoughts on this post