fbpx

የኤርትራ የልዑካን ቡድን በብሔራዊ ቤተመንግስት በተደረገለት አቀባበል ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልዕክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራ የመጣውን ልኡካን ቡድን በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውለታል፡፡
የኤርትራው ፕሬዝዳንት አማካሪ እና የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ የማነ ገብረዓብ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኦስማን ሳሌህና በአፍሪካ ህብረት የአገሪቱ አምባሳደር የሆኑት አርዓያ ደስታ ከልዑካን ቡድኑ አባላት መካከል ይገኙበታል፡፡

በአሁኑ ሰአትም በታላቁ ቤተመንግስት የእራት ግብዣ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram