fbpx

HT

ሐበሻ ታይምስ ሚዲያ

AMHARIC

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 44 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀውን የ2011 በጀት አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ምክር ቤት የመዲናዋን የ2011 በጀት 44 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አድርጎ አፀደቀ።

በ2ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ጉባዔ የፀደቀው በጀት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብልጫ እንዳለው ተገልጿል።

የመዲናዋን ህብረተሰብ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና በጀቱ ለታለመለት አላማ እንዲውል ለማድረግ ህዝቡ እና ባለድርሻ አካላት የጋራ ርብረበ ሊያደረጉ ይገባል ተብሏል።

ከተመደበው አጠቃላይ በጀት ከ70 በመቶ በላይ የሚሆነው ድህነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ መሰረተ ልማቶች የሚውል ቅድሚ የሚሰጥ ነው ተብሏል።

የመሰረተ ልማት ችግሮችን እና የመልካመ አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላትና እና የስራ አስፈጻሚዎች በትኩረት መስራት እንደሚገባቸውም ተነግሯል።

በይስማው አደራው

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram