የትግራይ ክልል የግንቦት 20 በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ2 ሺህ ለሚበልጡ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የግንቦት 20 በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ 206 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ።

ከእስረኞቹ መካከል 54ቱ ሴቶች እንደሆኑ ተገልጿል።

ይህንን ያስታወቀው የትግራይ ክልል የህዝብና የመንግስት ግንኙነት ቢሮ ነው።

በመጪው ሰኞ 27ኛው የግንቦት 20 በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ይውላል።

Share your thoughts on this post

%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram