fbpx

የሲዳማ፣ ወላይታና ጉራጌ ዞኖች አመራሮች በአካባቢዎቹ ለተፈጠሩት ግጭቶች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በፈቃዳቸው ሊለቁ ይግባል-ጠ/ሚ ዶክተር አብይ

በደቡብ ክልል ሲዳማ፣ ወላይታ እና ጉራጌ ዞኖች እና ቀቤና ወረዳ አመራሮች በየአካባቢዎቹ ሰሞኑን ለተፈጠሩት ግጭቶች ኃላፊነት ወስደው ስልጣን በገዛ ፈቃዳቸው ሊለቁ እንደሚገባ እና አመራሮቹም ይህንን እንደሚፈፅሙ እምነት እንዳላቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በሀዋሳ፣ ወላይታ ሶዶ እና ወልቂቴ ከተሞች ከየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።

ዛሬም ከጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ተወካዮች ጋር በወልቂጤ ከተማ ተወያይተዋል።

ዝርዝሩን ይዘን እንቀርባለን

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram