የሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት ዋና አቀነባባሪዎች የታሉ? ጫሊ በላይነህ

ያም ሆነ ይህ፤ ኤፍ ቢ አይ ጭምር የተሳተፈበት የምርመራ ውጤት ሕዝብ ማወቅ ይፈልጋል። ከወንጀል ድርጊቱ ፊትና ጀርባ የነበሩ አካላትና ግለሰቦችን ማወቅ ይሻል። መንግሥት ምርመራውን ከጨረሰም በኃላ የተባሉትን ወንጀለኞች ለምን ለፍርድ ሊያቀርብ እንዳልቻለ እንዲሁ ሕዝብ ማወቅ ይፈልጋል። እናም በየሰበብ አስባቡ ጊዜ መግደል ለማንም የሚጠቅም አይደለም

Via News.et

Share your thoughts on this post

%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram