ከህገ ወጥ ገንዘብና የጦር መሳሪያ ዝውውር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች 18 ደረሱ

ከህገ ወጥ ገንዘብና የጦር መሳሪያ ዝውውር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች 18 መድረሳቸው ተገልጿል።

የህገ-ወጥ የገንዘብና የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል እየተካሄደ ያለው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ያመለክታል።

ባለፉት ቀናት በተከናወነ ኦፕሬሽን 10 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ፣ ከ1 ሺህ በላይ የነብስ ወከፍ የጦር መሳሪያዎች፣ ሁለት መትረየሶችና 80 ሺህ የክላሽ እና የሽጉጥ ጥይቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል።

 

Share your thoughts on this post

%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram