fbpx
AMHARIC

<<ቲዊተር ሴቶችን ከኦንላይን ትንኮሳ መጠበቅ አልቻለም>> አምንስቲ

የማህበራዊ ሚዲያ ኔትዎርክ የሆነው ቲዊተር ኦንላይን ትንኮሳ እና ጥቃቶችን መከላከል አለመቻሉን አምንስቲ ኢንተርናሽናል ጠቁሟል፡፡
ቲዊተር የ12ኛ አመት የመጀመሪያዋን ቲዊት ያደረገበትን ቀን እያከበረ ባለበት ወቅት ትላንት ረቡእ አምንስቲ ብሪፖርቱ በሴቶች ላይ ሚሰነዘሩ ትንኮሳዎች እያደጉ ቢሆንም ተቋሙ ተጻራሪ ምላሾችን በመስጠት ሌላው ቀርቶ የራሱን ደንብ መጣሱን ጠቅሷል፡፡ 
ቲዊተር የሴቶችን መብት አላከበረም ያለው አምንስቲ ስውር የቲዊተር ተጠቃሚዎች የማህበራዊ ኔትዎርኩ ጽንፈኛ ይዘቶችን ደህንነት ማስጠበቂያ ህጎች መተርጎም እና ማስፈጸም አልቻልም ተብሏል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞም የግድያ ዛቻዎች፣ የመድፈር ዛቻዎች ፣ ዘረኝነት እና መሰል ጥቃቶች ሴቶችን ኢላማ አድርጎ በሚዲያው እንደሚፈጸሙ ሰብአዊ መብት ተቋሙ አሳውቋል፡፡

ምንጭ፡- ዘጋርዲያን

 

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram