በኩዌት የቤት ሰራተኛቸውን ህይወት ያጠፉ ጥንዶች የሞት ፍርድ ተፈረደባቸው – BODY OF FILIPINA MAID FOUND INSIDE FREEZER IN KUWAIT

የኩዌት ፍርድ ቤት የፊሊፒንስ ዜግነት ያላትን የቤት ሰራተኛቸውን ህይወት አጥፍተዋል የተባሉ ባለትዳር ጥንዶች በሞት እንዲቀጡ ፈርዷል፡፡

ሊባኖሳዊ ዜግነት ያለው ባል እና ሶሪያዊ ሚስቱ ሰራተኛቸውን በመግደል ወንጀል በችሎቱ በሌሉበት ነው የተፈረደባቸው፡፡

የፊሊፒንስ ዜግነት ያላት ሟች የቤት ሰራተኛ አስከሬን የተገኘው ባትዳሮቹ ትተውት በጠፉት የአፓርትመንት ቤታቸው ውስጥ በሚገኝ ማቀዝቀዣ ማሽን (ፍሪጅ) ውስጥ ነው፡፡

የተገኘችውም የግድያ ወንጀሉ ከተፈጸመ ከአንድ አመት በኋላ ባሳለፍነው የካቲት ወር ላይ ነው፡፡

ይህ የቤት ሰራተኛዋ ህልፈተ ህይወት ጉዳይ በፊሊፒንስ እና ኩዌት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ቀውስ ፈጥሮ ነበር፡፡

በፊሊፒንስ ሀገር የተነሳው ከፍተኛ ተቃውሞ ሀገሪቱ ወደ ኩዌት ለስራ የሚጓዙ ዜጎቿን ጉዞ እንድትከለክል እና እንድታቆም አድርጓታል፡፡

አም አቀፉ ፖሊስ ኢንተር ፖል ሰራተኛዋን ገድለዋል የተባሉት ባለትዳሮችን ለማግኘት አለም አቀፍ ፍለጋ ካዘዘ በኋላ ጥንዶቹ ባሳፍነው የካቲት ወር ሶሪያ ውስጥ ተገኝተው በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

ናድር ኢሳም አሳፍ የተባለው ባል ለሀገሩ ሊባኖስ ባለስልጣናት ተላልፎ የተሰጠ ሲሆን ሊባኖስ በኩዌት ህግ መሰረት እንዲጠየቅ ለኩዌት እንደምታስረክብ እየተጠበቀ ነው፡፡

ሶሪያዊት ሚስቱ ሞናም በደማስቆ በፖሊስ ቁጥጥ ስር ናት፡፡

የፊሊፒንስ ባለስልጣናት በኩዌት የሚገኙ ከ1ሺህ በላይ ሰራተኞች ወደ ሀገሩ ለመመለስ እየሰራ ነው፡፡

የፊሊፒንስ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ወደ252ሺህ የሚርሱ የፊሊፒንስ ዜጎች በኩዌት በስራ ላይ ይገኛሉ፡፡

The body of a Filipina maid who appears to have been tortured to death was discovered in a freezer in a locked flat in Kuwait.

It is suspected that the tenants of the flat, a Lebanese man and his Syrian wife, who vacated the premises nearly one year prior, had killed the maid and left her in the freezer.

The flat’s owner had come with a court order to forcibly evict the tenants who had not paid rent for the year’s interim. The rental agreement was made in the wife’s name.

According to masrawy.com which cited the Kuwaiti newspaper Al Rai, after sending the corpse for an autopsy, they discovered that she had been a maid sponsored by the Lebanese man. He had filed an absentee report regarding the maid just two days prior to them fleeing the country.

The discovery of the crime coincided with a statement issued by the Philippines suspending its workers from serving in Kuwait because of a string of domestic abuse taking place leading to a number of suicide cases.

The man is wanted for several cases including issuing dud cheques, and he is slated to serve a jail term of 14 days

The Philippines Ambassador to Kuwait, Renato Pedro O. Villa, stated that the embassy launched an investigation into the incident immediately after being made aware of the situation.

The examination had not yet confirmed if the maid was of Filipino descent.

Interpol will be notified of the Lebanese man and his wife and a Red Notice will be placed for the arrest of the duo who are accused of killing the maid.

Share your thoughts on this post

Advertisements
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram