fbpx

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው አዲስ የሰላምና የወዳጅነት ምዕራፍ ማብሰሪያ ስነስርዓት በቀጥታ ከሚሊኒየም አዳራሽ

በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው አዲስ የሰላምና የወዳጅነት ምዕራፍ ማብሰሪያ ስነስርዓት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።

በስነስርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድና በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረገ ያለው በኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመራው ልኡክ ይገኛሉ።

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram