በቡሬ ከተማ ፆታውን በመቀየር የሴት ልብስ በመልበስ ሲያጭበረብር የነበረው ወጣት ተያዘ
በቡሬ ከተማ አስተዳደር የሀሰት ማስረጃ በመያዝ ሜሪ ጫኔ በሚል የሴት ስም በመያዝና የጉዋጺዎን ከተማ የፍልቅልቅ ቀበሌ ነዋሪ መታወቂያ በመያዝ ፆታውን በመቀየር የሴት ልብስ በመልበስ በልመና ስራና በዘረፋ ወንጀል የተሰማራ ወጣት በቀን 8/7/2010 ዓ.ም በፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በመሆኑም እንዲህ አይነት ወንጀለኞች በየአካባቢው ሊኖሩ ሲለሚችሉ ህብረተሰቡ ጥናቃቄ ማድረግ አለበት ሲል የቡሬ ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ዘግቧል።

Share your thoughts on this post