fbpx

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ የተከሰተውን ችግር ለማርገብ እየተሰራ ነው

በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ የተከሰተውን ችግር ለማርገብ እየተሰራ ነው።

ችግሩ የተከሰተው በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገመኙ ታራሚዎች በጅምላ በይቅርታ መፈታት አለብን የሚል ጥያቄ በማቅረባቸው ነው።

ታራሚዎች በጩኸትና ድምፅ በማሰማት ነው የእንፈታ የጅምላ ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ያሉት።

ህግ ባለበት ሀገር እንዲህ ያለ የእንፈታ የጅምላ ጥያቄ ተቀባይነት እንደሌለው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የስራ ሀላፊዎች ተናግረዋል።

ኤፍ.ቢ.ሲ

Share your thoughts on this post
%d bloggers like this:
Visit Us On TwitterVisit Us On YoutubeVisit Us On Instagram